ጥበብ
ወጣት ይስሃቅ ካሣሁን ይባላል፡፡ ፒያኖ የመጫወት ፍላጐት ያደረበት ገና የ15 ዓመት ታዳጊ ሳለ ነበር፡፡ ጊዜው 2002 ዓ.ም አካባቢ ነው፡፡ በገርጂ የኮርያ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በሚገኘው የ “ጉድ ኒውስ ቸርች” አዳራሽ ፒያኖ የሚማሩ ልጆችን ሲመለከት ነው ፍላጐቱ የተቀሰቀሰበት፡፡ እሱም እንደነዚያ ልጆች…
Read 3215 times
Published in
ጥበብ
“በሰው ስራ ታውቆ የራስን መስራት ፈተና አለው”ከጥቂት ዓመታት በፊት በዝነኛው ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ ሥራዎች ከአድማጮች ጋር የተዋወቀውና ተወዳጅነትን ያተረፈው አርቲስት ብዙአየሁ ደምሴ፤ በቅርቡ “ሳላይሽ” የተሰኘ የራሱን የመጀመርያ አልበም ለጆሮ አብቅቷል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አበባየው ገበያው አልበሙ ከወጣ ጊዜ አንስቶ ድምፃዊውን…
Read 7632 times
Published in
ጥበብ
በኢትዮጵያ የህትመት ታሪክ ውስጥ ቀዳሚውን ሥፍራ ይዞ የነገሰው የነፃው ፕሬስ ጉዞ፤ አስደማሚ ውጤት ለመፍጠር መቻሉ አያከራክርም፡፡ በአገራችን በተፈጠረው አንፃራዊ የዲሞክራሲ ጅማሮ የተነሳ በይፋ የተፈቀደው የነፃ ፕሬስ ህትመት፤ እንደጀማሪ ባህልነቱ ህፀፆች አልነበሩበትም ማለት አይደለም፡፡ ነገር ግን፤ የንባብ ባህል እንዲደራጅ የነፃው ፕሬስ…
Read 3587 times
Published in
ጥበብ
ዝነኛዋ ባለቅኔ እመት ገላነሽ አዲስ በ1974 ዓ.ም ሠዓሊ ዘውዱ ኃይሌ ፐርትሬታቸውን እንደሠራውበደብረጽላሎ አማኑኤል ገዳም የሚገኘውና በመፈራረስ ላይ ያለው የእመት በላይነሽ አዲስ መቃብርበደብረጽላሎ ገዳም እመት ገላነሽ ካረፉ በኋላ የቅኔ ጉባኤያቸው እንዳይፈታ ቅኔ ሲያስተምሩ የነበሩት መሪጌታ አበራ ብርሃኑበኢትዮጵያ የቅኔና የባለቅኔ ታሪክ ሲነሣ…
Read 5580 times
Published in
ጥበብ
“ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስምንተኛው ሺህ እየተባልን የምንበረግግበት አፈ - ታሪክ፣ አሁን አሁን እየመሰለን ልባችን መበርገግ ጀምሯል፡፡ በሰው ልጅ ሕሊናዊ መመዘኛዎች ነውርና ፀያፍ የተባሉ ነገሮች እንደጨዋነት አደባባይ ላይ ሰንደቅ ሆነው ወደ መውለብለብ መድረሳቸው፣ሥጋታችንን እጥፍ ድርብ እያደረገው መጥቷል፡፡ ስለዚህም ፊታችን ተጋርጦ ነፃ…
Read 2641 times
Published in
ጥበብ
ከሁለት ዓመት በላይ ማሲንቆዬን ሰቅዬ ድንጋይ ተሸክሜአለሁከማሲንቆ ውጭ አልሞክርም፤ በማሲንቆው ግን የሚያህለኝ የለምማሲንቆ ከልጅነት እስከ እውቀት አብሮኝ ያደገ ነውአባትሽ ማሲንቆ ተጫዋች ነበሩ፡፡ የእርሳቸው ተፅዕኖ አድሮብሻል ማለት ይቻላል?በትክክል! አባቴ ጐበዝ ማሲንቆ ተጫዋች ነበር። የሚወዳደረው አልነበረም፡፡ እኔም በልጅነት አዕምሮዬ ማሲንቆውን ስሰማው በጣም…
Read 3575 times
Published in
ጥበብ