ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
ከ40 እስከ 60 በመቶ የካንሰር በሽታ መነሻ የአመጋገብ ችግር ነው” ምንጭ/ የህብረተሰብ ጤና ሳይንስ ተመራማሪ] እና አሰልጣኝ ዶ/ር ዳዊት መንግስቱ ካንሰር፡- ካንሰር ማለት በአንድ የሰውነት ክፍል ውስጥ የሚገኙ ህዋሳት[sell] ከቁጥጥር ውጪ በሆነ መልኩ ተባዝተው ወደ ሌላ የሰውነትክፍል ሲሰራጩ ነው። የህዋሳት…
Rate this item
(0 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ በየጊዜው እንደሚወጣው መረጃ ከሆነ የኮሮና ቫይረስ መልኩን ለውጦ እንደሆን እንጂ ተወግዶአል የሚል ዜና የለም። በኢትዮጵያም ቢሆን ከ January 2020 እስከ June 2022 ድረስ የወጣው መረጃ የሚያሳየው የሚከተለውን ነው፡፡ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 489,846የሞት መጠን 7,548ክትባት የወሰዱ 49,686,694…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹….ወሲባዊ ግንኙነት መቼ፣ ከማን ጋር፣ ለምን እና የት መፈጸም እንዳለበት እያንዳንዱ ሰው ትምህርት መውሰድ አለበት፡፡››ምንጭ፡- የስነልቦና ባለሙያ እና በአዳማ የጋራ አገልግሎት መስጫ ማእከል አማካሪ አቶ መኮንን በለጠ፡፡ከዚህ ቀደም በነበረው ህትመታችን በደሴ እና በአከባቢው በጦርነት ሳብያ ስለተፈጠረ የስነተዋልዶ ችግር እና ወሲባዊ…
Rate this item
(0 votes)
“ጀርባዬን መቶኝ መሬት ላይ ከጣለኝ በኋላ ነው ጥቃቱን የፈጸመብኝ’’ በጦርነቱ ሳቢያ ጾታዊ ጥቃት ከደረሰባት አንዲት እናት ንግግር ላይ የተወሰደ የሰው ልጅ በዚህ ምድር ላይ ሲኖር ከውልደት ጀምሮ አስከ ሞት ደስታ እና ሃዘን፤ ረሀብ እና ጥጋብ፤ መውደቅ አና መነሳት፤ መውጣት እና…
Rate this item
(0 votes)
ማንኛውም ባለሙያ ትምህርቱን ጨርሶ ወደስራ ከመሰማራቱ በፊት እንደየሙያው አይነት ትምህርታዊ ልምምድ ማድረግ የበለጠ በእውቀት እንደሚያንጸው የታወቀ ነው፡፡ የህክምና ባለሙያዎችም ከዚህ ጋር በተያያዘ መንገድ የተለያዩ ትምህርታዊ ልምምዶችን የሚያደርጉባቸው መሳሪያዎች ቢኖሩአቸው ትምህርቱን ከጨረሱ በሁዋላ በቀጥታ የሚሰማሩበትን ሰዎችን የማዳን ስራ በተገቢው ሁኔታ ይፈጽሙታል…
Rate this item
(0 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ ከ60.142 ውልደቶች ወደ 384 የሚሆኑት ጨቅላዎች Congenital malformation ተፈጥሮአዊ ችግር ያለባቸው መሆኑን እ.ኤ.አ ኖቨምበር 30/2020 የወጣ መረጃ ያስነብባል፡፡ ችግር ያለበት ተፈጥሮ በእዛኛውም የጡንቻና የጀርባ አጥንት ችግሮች መሆናቸውን መረጃው ይጠቁማል፡፡ ይህ ተፈጥሮአዊ ችግር በአብዛኛው ከልብ እና የነርቭ መስመሮች…
Page 10 of 64