ላንተና ላንቺ

Rate this item
(13 votes)
የሴቶች ስነ ተዋልዶ አከላት አፈጣጠር በምን መንገድ ነው?ተጉዋደለ የሚባለው ምን ስለጎደለ ነው?የአፈጣጠር ጉድለት ምን ጉዳት ያስከትላል?ከላይ በተሰነዘሩት ጥያቄዎች ዙሪያ (Integrated family health program) በተቀናጀ የቤተሰብ ጤና ፕሮግራም ከፍተኛ የእናቶችና የጨቅላ ሕጻናት ጤና አማካሪ የሆኑት ዶ/ር ብርሃኑ ሰንደቅ የሰጡንን ማብራሪያ ነው…
Rate this item
(31 votes)
ብረት ወይም አይረን ለሰውነታችን ከሚያስፈልጉ ንጥረነገሮች መካከል አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ በተመሳሳይ አንዲት ሴት ስታረግዝ ጤንነቷ የተሟላ እንዲሆን ከሚያስችሉ ንጥረ ነገሮች መካከል አንዱ አይረን ወይም ብረት ነው፡፡ በዛሬው ፅሁፋችን አንዲት ሴት በሰውነቷ ሊኖር የሚገባው የብረት መጠን፣ ለእናቲቱ እንዲሁም ለፅንሱ የሚኖረው ጠቀሜታ፣…
Rate this item
(3 votes)
አስገድዶ መድፈር የፍቅር መግለጫ ይሆናልን?ወንዶች ሴቶችን ወይንም ሴቶች ወንዶችን አስገድደው ሲደፍሩ ምክንያታቸው ምንድነው?ከላይ ለተጠቀሱት ጥያቄዎች ባለሙያዎች የሚሰጡት ምላሽ፡-አስገድዶ መድፈር የፍቅር መግለጫ አይደለም፡፡ ሰዎች በሚፋቀሩበት ጊዜ አንዱ ለአንዱ ከማሰብ ውጪ አካልንና ስነልቡናን የሚጎዳ ነገር በፍጹም አይፈጽሙም፡፡ወንዶች ሴቶችን ወይንም ሴቶች ወንዶችን አስገድደው…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ መንግስት በጤናው ዘርፍ የምእተ አመቱ ግብ ብሎ ካስቀመጣቸው ጉዳዮች መካከል እንደውጭው አቆጣጠር በ2020/ዓም ከኤችአይቪ ነፃ የሆነ ትውልድ ማፍራት የሚለው አንዱ ሲሆኑ ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተቀርፀው በተግባር ላይ ውለዋል ከእነዚህም መካከል፡-በጤናው ዘርፍ ከሚሰሩ ፖሊሲ አውጪዎች ጋር በጋራ መስራት፣የህክምና…
Rate this item
(2 votes)
ማረጥ በየትኛዋም ሴት ላይ ሊከሰት የሚችል ተፈጥሮአዊ ክስተት ቢሆንም ጥቂት የማይባሉ ሰዎች እንደ አንድ የጤና እክል ሲቆጥሩት ይስተዋላል፡፡ ይህ አይነቱ አስተሳሰብ ፈፅሞ የተሳሳተና ከሳይንሰዊ እይታ ውጪ የሆነ ነው፡፡ በዛሬው ፅሁፋችን እውን ማረጥ ተፈጥሮአዊ ነው ወይንስ ጥቂቶች እንደሚሉት የጤና እክል ነው?…
Rate this item
(0 votes)
የኤችአይቪ ቫይረስ በወሊድ፣ በእርግዝና እንዲሁም በጡት ማጥባት ወቅት ከእናት ወደ ልጅ የመተላለፍ እድሉ እጅግ ከፍተኛ ነው ተገቢው የህክምና ክትትል ካልተደረገም የመተላለፍ እድሉ ከ25-35% የጨመረ ነው፡፡ Prevention of Mother-to-Child Transmission (PMTCT) of HIV/AIDS in Ethiopia: IntraHealth International/Hareg Project End-of-Project Report: September…