ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
በ2014 የኢትዮጵያ አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች ከ8 በላይ ማራቶኖችን አሸንፈዋል፡፡ በዓመቱ ፈጣን ሰዓቶች ደረጃ የኢትዮጵያ አትሌቶች ብዛት ከኬንያ በእጥፍ ይበልጣል፡፡ ቀነኒሳ በፓሪስ፤ ጥሩነሽ በለንደን የመጀመርያ ማራቶናቸውን ይሮጣሉ፡፡ የምስራቅ አፍሪካ አትሌቶች የበላይነት ከነገሰ 20 ዓመታት አልፈዋል፡፡ በትልልቅ ማራቶኖች ታዋቂ አትሌት ፈጣን ሰዓት…
Rate this item
(1 Vote)
የዋልያዎቹን ዋና አሰልጣኝ ለመቅጠር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የተከተለው የአሰራር ሂደት ከዓለም አቀፍ ልምዶች አንፃር እንደዘገየ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በብዙ የዓለም አገራት የብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኞች ቅጥር ቢያንስ በ4 ቢበዛ በ5 ሳምንታት ውስጥ የሚፈፀም ቢሆንም ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሚሆን ዋና አሰልጣኝ…
Rate this item
(6 votes)
የዓለም አትሌቶች በጎዳና ላይ ሩጫዎችና በተለያዩ የአትሌቲክስ ውድድሮች ባገኙት የሽልማት ገቢ ከ1 እስከ 50 በወጣው ደረጃ ኢትዮጵያ በሁለቱም ፆታዎች በ23 አትሌቶች እንደተወከለች ለማወቅ ተቻለ፡፡ ከኢትዮጵያ አትሌቶች በሽልማት ገቢያቸው ኃይሌ ገብረስላሴ እና ጌጤ ዋሚ ይመራሉ፡፡ ባለፉት 15 ዓመታት በዓለም ዙርያ በተካሄዱ…
Rate this item
(6 votes)
ከስዊድን እንድትባረር ዘመቻ ተከፍቷልሃሰተኛ ጋብቻ ፈፅማ ዜግነቷን ቀይራለች፤ ፍቺውንም ለ10 ወራት በምስጥር ይዛ ቆይታለች፡፡ ታክስ አጭበርብራለች… - የስዊድን ሚዲያዎች በትውልድ ኢትዮጵያዊ የነበረችውና ዜግነቷን በመቀየር ስዊድናዊ ሆና በመወዳደር ሁለተኛ ዓመቷን የያዘችው አትሌት አበባ አረጋዊ በትዳሯ ዙርያ በተፈጠሩ አወዛጋቢ ሁኔታዎች በለቅሶ እና…
Rate this item
(0 votes)
ሱፕር ኢንዱራሊ እና አሶሴሽኑየሱፕር ኢንዱራሊ የሞተር ስፖርት ውድድሮችን ከ3 ዓመት በፊት ከሞተር ስፖርት አሶሴሽኑ ጋር በመተባበር እንዲጀመር ያስቻሉት 3 የስፖርቱ አፍቃሪዎች እና የሞተር ብስክሌት ተወዳዳሪዎች ናቸው፡፡ የመጀመርያው የሞተር ብስክሌት ተወዳዳሪ የሆነው እና በሞተር ብስክሌት በማስጎብኘት፤ ሽያጭ እና ጥገና በማድረግ የሚታወቀው…
Rate this item
(2 votes)
ከሳምንት በኋላ በፖላንዷ ከተማ ስፖት በሚካሄደው 11ኛው የዓለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፈውን የኢትዮጵያ ቡድን ገንዘቤ ዲባባ እና መሃመድ አማን እንደሚመሩት ታወቀ፡፡ በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮናው በወንዶች 800 ሜ፣ 1500 ሜ እና 3000 ሜ እንዲሁም በሴቶች 1500 ሜ እና…