ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
ውጤት ያልቀናቸው ባሬቶ፤ በሥራቸውም ውጣ ውረድ በዝቶባቸዋል፡፡ ምድብ 2 ለማለፍ አልጄርያ እና ማሊ የተሻለ እድል ይዘዋል፡፡ ዋልያዎቹና ንስሮቹ ሲነፃፀሩ፤ የኃይል ሚዛኑ ወደ ማሊ ያጋድላል፡፡ ዩሱፍ ሳላህ30 ዓመቱ ነውትውልዱ በስዊድን ሶላና ነው፡፡የግራ ክንፍ መስመር ላይ ይጫወታል፡አሁን በስዊድኑ ክለብ አይኬ ሳይረስ ይጫወታል፡፡ከ2012…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሳምንት በተካሄደው 41ኛው የበርሊን ማራቶን የ31 ዓመቱ ኬንያዊ ዴኒስ ኪሜቶ ርቀቱን ከ2 ሰዓት ከ03 ደቂቃዎች በታች በመግባት የመጀመርያው ሰው ተብሎ ተደነቀ፡፡ ማራቶን መሮጥ ከጀመረ ገና የ5 ዓመታት ልምድ ያለው ዴኒስ ኪሜቶ፤ ያስመዘገበው አዲስ የማራቶን ክብረወሰን 2 ሰዓት ከ02 ደቂቃዎች…
Rate this item
(1 Vote)
 ለ5ኛ ጊዜ መመረጥ ይፈልጋሉ፤ ተቀናቃኛቸው አንድ ፈረንሳዊ ብቻ ናቸው ምርጫው ከ7 ወር በኋላ ነውበዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር “ፊፋ” ፕሬዝዳንትነት ያለፉትን ለ16 ዓመታት የቆዩት ስዊዘርላንዳዊው ሴፕ ብላተር ተጨማሪ 4 ዓመት ልቀጥል ማለታቸው እያነጋገረ ነው፡፡ ለአምስተኛ ጊዜ የመመረጥ ፍላጎት እንዳላቸው ሲያስታውቁ፤…
Rate this item
(3 votes)
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን በአዲስ አበባ ሲያካሂድ የቆየውን የ10 ቀናት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔው ዛሬ ያገባድዳል፡፡ ፕሬዝዳንቱ ኢሳ ሃያቱ ያለፈውን ሳምንት ከጉባኤው ጎን ለጎን የተለያዩ የጉብኝት ፕሮግራሞች ነበራቸው፡፡ ከሳምንት በፊት ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር በመገናኘት ውይይት አድርገዋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ2015 እኤአ ሞሮኮ ላይ ለሚስተናግደው 30ኛው አፍሪካ ዋንጫ የሚያልፍበት ዕድል ተመናመነ፡፡ ባለፈው ሳምንት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በዋልያዎቹ ላይ ደረሱት ምክንያት ሆነዋል፡፡ በምድብ 2 የማጣርያ ጨዋታቸውን ከሳምንት በፊት በሜዳቸው የጀመሩት ዋልያዎቹ በደጋፊያቸው ፊት በአልጄርያ 2ለ1 ሲሸነፉ፤ በሳምንቱ አጋማሽ…
Rate this item
(0 votes)
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚያዘጋጀው 4ኛው ኮካ ኮላ ተከታታይ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በነገው እለት በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ውድድር ይፈፀማል፡፡ በዋናው የአትሌቶች ውድድር በመጀመርያዎቹ ሁለት ዙሮች ባስመዘገቡት ውጤትና ነጥብ መሰረት በሁለቱም ፆታዎች ተቀራራቢ ነጥብ ያስመዘገቡ ከሁለት በላይ አትሌቶች መኖራቸው በፍፃሜው ከፍተኛ…