ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(4 votes)
ከ2000 በላይ የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልሶችን የያዘውና በድጋሚ ተሻሽሎ የታተመው “ምን ያህል ያውቃሉ” የተሰኘ መፅሐፍ ለ6ኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ በቁምነገር መፅሔት ባለቤትና ስራ አስኪያጅ በጋዜጠኛ ታምራት ኃይሉ የተሰናዳው የጠቅላላ እውቀት መፅሀፍ፤ በቴክኖሎጂ፣ በኢኮኖሚ፣ በስነ-ፅሁፍ፣ በህክምና፣ በህግ፣ በታሪክ፣ በጠፈር፣ በቱሪዝም፣…
Rate this item
(1 Vote)
በግል ኮሌጆች ምስረታ ቀዳሚና ፈርቀዳጅ የሆነው ሂልኮ ኮሌጅ ዛሬ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) አዳራሽ 350 ያህል ተማሪዎችን በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ያስመርቃል፡፡ ትኩረቱን በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ) ላይ በማድረግ በ1990 ዓ.ም የተመሰረተው ሂልኮ ኮሌጅ ባለፉት…
Rate this item
(0 votes)
በርካታ የስፌት መኪኖች በሰልፍ ተደርድረዋል፡ አንዱ እጅግ ዘመናዊ መሳሪያ ሰፊ ቦታ ይዞ እየተሽከረከረ እንዴት ደረጃ በደረጃ እንደሚሰራ ያሳያል፡፡ ገሚሱ አርማ፣ መለያና የንግድ ምልክት ይጠልፋል፡፡ የልብስ ታጎች የሚሰሩም ሞልተዋል፡ ብዙ ኢንዱስትሪዎች የተለያየ ቀለም ያላቸው ድውሮች አቅርበዋል፡፡ የሚያመርቷቸውን የሸሚዝ ኮሌታዎች ብቻ ዓይነት…
Rate this item
(3 votes)
ስለአውሮፕላን ምንነት፣ አሰራር፣ … ሁነኛ እውቀት ያገኘው በአገራችን የኢንተርኔት አገልግሎት ከተጀመረ በኋላ ነው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለአውሮፕላን የሰማው ግን በጣም ህጻን ሳለ ነው፡፡ እቤታቸው ጎረቤት ተሰብስቦ ቡና ሲጠጡ “አየር (አውሮፕላን) ሰው ይዞ ይሄዳል” ሲሉ ሰማ፡፡ የ7 ዓመት ልጅ እያለ በ1986 አውሮፕላን…
Rate this item
(1 Vote)
በኃይሉ ዘላለም የበደሌ ከተማ ነዋሪ ሲሆን በተለያዩ የፈጠራ ሥራዎቹ ይታወቃል፡፡ የ20 ዓመቱ በኃይሉ ከሰራቸው የፈጠራ ውጤቶች አንዱ፣ ከፊት የሚገጠም የባጃጅ የኋላ መመልከቻ መስተዋት (ስኮፒዮ) ሲሆን እንደ ሀይገር ባስ የጎንና የኋላ መመልከቻ መስተዋት (ቀንድ አውጣ) ቅርፅ አለው፡፡ አንዳንድ የከተማዋ ባጃጆች ተሽከርካሪያቸው…
Rate this item
(1 Vote)
የአገር ውስጥ ግዙፍ አምራች ድርጅቶችና 97 የውጭ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት #ኢትዮ Sፒ” የተሰኘ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ከፊታችን ሐሙስ ጀምሮ ለአራት ቀናት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይካሄዳል፡፡ የንግድ ትርኢቱን ሻክረክስ ንግድና ኤቨንት ማኔጅመንት፣ ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት…