ልብ-ወለድ
ይሔ አካሄድ አፎቱ ሁለት ነው፡፡ አንድም በራሱ… አንድም በእኔ፡፡ ***የሁለቱም አይደለችም፡፡ መሬት ላይ እንደሚውድቁት ካርታዎች ዋጋ የላትም፡፡ ቀድማ ራሷን ዲካርድ ስታለች፡፡ ***ዙሩ ከሯል፡፡አይኖች የሚጣሉት የሚነሱት ላይ ጦራቸውን ወድረዋል፡፡ እጆች ድል ለመምዘዝ አሠፍስፈዋል፤… አሁን አብይ ከዘጋ ሶስተኛው ስለሆነ… ይቦንሳቸዋል፡፡ አኪር እያፏጨች…
Read 9059 times
Published in
ልብ-ወለድ
ደስ ብሏታል! የህይወት ትርጉሟን ብትጠየቅ “እሱ ነው” ብላ የምትመልስበት ልጇ ሁለት ዓመት፤ ሞላው ዛሬ፡፡ ለልደቱ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ከከተማ ለመግዛት ልትወጣ ነው፡፡ ልጇ ተኝቷል፡፡ ይዛው ብትሔድ ገዝታ ከምትመለሰው ዕቃ ጋር ስለማይመቻት ለጐረቤቷ ለሀዊ አደራ ብላት ሄደች፡፡ *** ከልጇ አባት፣ ከኤርሚያስ ምርር…
Read 3053 times
Published in
ልብ-ወለድ
አሁን የት ነው ያለሽው? የትስ ብዬ እፈልግሻለሁ፡፡ ከሰማይ ጠቀሶቹ የራስ ደጀንና የባሌ ተራሮች ወይስ ከሰንሰለታማዎቹ የአማሮ ኮረብቶች? የትስ ብዬ ልሻሽ? ዳሉል ወይስ ደንከል? እንጦጦ ወይስ ዝቋላ… እኮ የት? ዳሞት ወይስ ገንታ? የት? በሀመር ዳኞች በሙርሲ ሜዳዎች በብር ሸለቆዎች በኮንሶ ኩይሳዎች…
Read 3131 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቤቱ ድግስ የተውረገረገበት መሆኑ እሙን ነው፡፡ ድግስ ካለ ብዙ ሰው እንደነበረ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አልጫና ቀይ ሽታው ግድግዳው ላይ እንደቀለም የተቀባ ይመስል… መዓዛው ከቤት ሊወጣ አልቻለም፡፡ የትኩስ፣ ትዳር፣ ጐጆ፤ ***
Read 3807 times
Published in
ልብ-ወለድ
ትናንት ረፋድ፡- ቃል ልናገራት ድፍረት ያለኝ አይመስለኝም ነበር፡ እንዴት እንደሆነ ሳላውቀው፣ በሚተሳሰር አንደበት ይህንን ተናገርኩ “ሮሚ …ብዙ ጊ..ዜ እንዲህ ላለማሰብ ሞከርኩ… አልቻልኩም፡፡ ጊዜ በሄደ ቁጥር የማብድ ሁላ መሰለኝ፡፡ የትም ብሸሽ የማላመልጠው ፍቅርሽ ከውስጤ አለ፡፡ ቢያንስ … እንደ… ማትጠይኝ አውቃለሁ፡፡ ……
Read 4871 times
Published in
ልብ-ወለድ
ብዙ አመት በምድር ላይ ኖሬያለሁ፡፡ አዎ ለአንድ ሰው ብዙ ነው፡፡ ሰባ አመት፡፡ አሁን መሰናበቻዬ ነው፡፡ ውልደቴን ይዛ ብቅ ያለችው ጸሃይ መጥለቂያዋ እንደተቃረበ ስለታወቀኝ፣ የቆየሁባትን፣ የኖርኩባትን ምድር እንድታሰናብተኝ ወዳለችበት ሄድኩ፡፡ ከምድር ጋር ለስንብት ከመገናኘታችን በፊት ሃሳብ ያዘኝ፡፡ ቆይ ተቃቅፈን ተሳስመን ነው…
Read 3324 times
Published in
ልብ-ወለድ