ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
የተከበሩ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ በጥርስ ህክምናው ዘርፍ የተሠማሩ ባለሀብት ሲሆኑ በ2002 ምርጫ ተወዳድረው በማሸነፍ በፓርላማ ብቸኛ የግል እጩ ሆነዋል፡፡ ዶ/ር አሸብር በፓን አፍሪካ ፓርላማ ውስጥ በም/ፕሬዚዳንትነት እያገለገሉም ይገኛሉ፡፡ በግንቦቱ ምርጫ ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር የሚከተለውን ቆይታ አድርገዋል፡፡በግንቦቱ ምርጫ በእጩነት…
Rate this item
(12 votes)
አቶ ልደቱ ከ15 ዓመት በፊት የትጥቅ ትግል አስበው ነበር ኢህአዴግ እያዳከመን ነው ማለት፣ የራስን ድክመት መናገር ነው ህብረት መፍጠር የአገሪቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን አልጠቀመም የፖለቲካ ተሳትፎ ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ በተለይ ከ97 ምርጫ በኋላ በተፈጠሩ አሉባልታዎች ዙሪያ የሚያጠነጥን “ቴአትረ ቦለቲካ፤ አሉባልታና የአገራችን…
Rate this item
(4 votes)
*ኢዴፓ በእነ አንድነት ጉዳይ ላይ የተሰጠውን ውሳኔ ተችቷል ከምርጫ 97 በኋላ የተከሰተውን የፖለቲካ ቀውስ ተከትሎ “ሦስተኛ አማራጭ” በሚል የትግል ስልት ብቅ ያለው ኢዴፓ፤ በግንቦቱ አገራዊ ምርጫ ከሚወዳደሩ 60 ፓርቲዎች አንዱ ነው፡፡ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጫኔ ከበደ፤ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ…
Rate this item
(8 votes)
ባራክ ኦባማ - አዛሪያስ ረዳ - የአሜሪካ ፖለቲካአዛሪያስ ረዳ ማን ነው?“ከ12 የዘመናችን ወጣት ጥቁር አሜሪካዊያን መሪዎች አንዱ” - (ታይም መፅሔት፣ የዚህ ሳምንት የጥር 18 እትም)“በፖለቲካና በህግ ዘርፍ ብቅ ካሉ 30 አዳዲስ መሪዎች አንዱ” - (ፎርብስ መፅሔት፣ ከሳምንት በፊት የጥር 11…
Rate this item
(1 Vote)
“ተመጣጣኝ እርምጃ ነው የተወሰደው” - የአ.አ ፖሊስ ኮሚሽን የከተማ አስተዳደሩ እውቅና ሣይሰጠው ሊካሄድ ተሞክሯል በተባለው የባለፈው እሁድ የአንድነት ፓርቲ ሠላማዊ ሠልፍ ላይ ፖሊስ በወሰደው የሃይል እርምጃ በርካታ ሠልፈኞች ጉዳት እንደደረሰባቸው ፓርቲው አስታውቋል፡ፓርቲው ሰሞኑን “ሠላማዊ ትግሉን በጭፍጨፋና በውንብድና ለማቆም መሞከር ሃላፊነት…
Rate this item
(0 votes)
ጥንታዊውን ስልጣኔ ለማሻሻል በመጀመርያ ስልጣኔውን ማክበር፣ ማቆየት፣ መጠበቅና መጠቀም ያስፈልጋል፡፡ ባለፈው ሳምንት አዲስ አድማስ ጋዜጣ በነፃ አስተያየት አምዱ፣ ዮሐንስ ሰ. በተባሉ ግለሰብ ፀሐፊነት “እውን ኢትዮጵያ ልዩና ድንቅ አገር ናት?” በሚል ርዕስ ያወጣውን ሸንቋጭ ጽሑፍ ካነበብኩ በኋላ፣ ከፀሐፊው ጋር ያለኝን የሃሳብ…