ነፃ አስተያየት

Rate this item
(6 votes)
የውጭ ንግድ ፈቅ አላለም፤ ባለበት ደንዝዞ ቆሟል - የንግድ ሚኒስቴር መረጃ።የግል ኢንቨስትመንት ተዳክሟል፤ ድርሻው በግማሽ ቀንሷል - የIMF መረጃ።የአገሪቱ የባንክ ብድር፣ 90% ወደ መንግስት ይሄዳል - የአለም ባንክ ሪፖርት።“ትልልቅ ፕሮጀክቶች በውጭ ምንዛሬ እጥረት እየተቀየዱ የሚሄዱበት እድል ሰፊ ነው” … የኤክስፖርት…
Rate this item
(2 votes)
ለ15 ዓመታት ምርመራውን የሚያካሂዱት የኩባ ሃኪሞች ብቻ ናቸውሦስት ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ራሳቸውን አጥፍተዋል በአድዋ ጦርነት የተጎዱ ወታደሮች እንዲታከሙና እንዲያገግሙ በማሰብ ነው አፄ ምኒልክ በአገሪቱ የመጀመሪያውን ሆስፒታል የመሰረቱት፡፡ ዛሬ ዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል የቀዶ ጥገና፣ የውስጥ ደዌ እና የአጥንት ህክምና አገልግሎቶችን የሚሰጥ…
Rate this item
(5 votes)
ዓለም አቀፍ ጉባኤው፤ ሲኖዶሱ የመንፈሳዊ ኮሌጁን ችግር እንዲፈታ አሳሰበየክልል መንግሥታት የወረዳ ባለሥልጣናት÷ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ እንዳይታነፅ፣ የመካነ መቃብር፣ የልማትና ማኅበራዊ አገልግሎት መስጫ ቦታዎች እንዳይፈቀዱ፣ የቦታ ይዞታ ባለቤትነት በሕግ እንዳይረጋገጥ፣ ምእመናን ሥርዐተ አምልኮአቸውን በሰላምና በነጻነት እንዳይፈጽሙ፣ መብታቸውን ሲጠይቁም አፋጣኝና አግባብነት ያለው…
Rate this item
(2 votes)
“ኤጀንሲዎችና ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ እልባት ሊሰጡን አልቻሉም”“የቤተሰቦቻችንን አድራሻ እና ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ ተቸግረናል” በተለያዩ ኤጀንሲዎች በኩል በሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በኩል ህጋዊ ውል ፈፅመው ወደተለያዩ የአረብ አገራት ለስራ የሄዱ እህቶቻችን፣ ልጆቻችን እና ሚስቶቻችን በችግር ላይ ሆነው አቤት የምንልበት አጥተናል ሲሉ…
Rate this item
(3 votes)
እኛ ስራ እንሰራለን እንጂ ከኢህአዴግ ጋር አተካራ ውስጥ አንገባም - የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ ባለፈው ሰኞ ላለፉት 12 ዓመታት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት በመሆን ያገለገሉት አቶ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ተሰናብተው አዲስ በተመረጡት ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ተተክተዋል፡፡ በፓርላማ የአዲሱን ፕሬዚዳንት በእጩነት መቅረብ ተከትሎ…
Rate this item
(3 votes)
ልጅ እያለሁ ከአባቴ የመጽሐፍ ስብስቦች ውስጥ፣ “one step forward two steps back ward” የሚል ርዕስ የያዘ አንድ መጽሐፍ ትዝ ይለኛል፡፡ (አንድ እርምጃ ወደፊት እና ሁለት እርምጃ ወደኋላ እንደማለት ነው) ከልጅነቴ ጀምሮ የሚገርመኝ ርዕስ ነው፡፡ ከአእምሮዬ አለመጥፋቱ አይገርምም? አንድ እርምጃ ወደፊት…