ጥበብ

Saturday, 01 June 2024 21:28

ሟርት ወይስ ምኞት?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የማኀሌት ፊት የሚያመነጨው ላብ ደም የተቀላቀለ ይመስላል።...ትልልቅ ዐይኖችዋ ብርሃን ቢረጩም፣ፍርሃት ነግሦባታል። በተዘበራረቀ መንፈስ፣ ግራ በተጋባ ሁኔታ ውስጥ ነች። ጥቅልሉን ወረቀት ዘርግታለች። ባልተለመደ ሁኔታ ከተማው ሁሉ በሕዝብ ተጥለቀለቀ።...ያገሬው ሰው ከያለበት ወጥቶ አደባባዩንና ጎዳናው ሸፍኖታል። በከተማ ውስጥ የሚጮህ ድምፅ...የሚል አንድ ሰው በሩቁ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተሳፍራችሁ ከአዲስ አበባ ለንደን ለመድረስ የ8 ሰዓታት በረራ ማድረግ ያስፈልጋል። በዩናይትድ ኪንግደም ከ3 ሳምንታት በላይ ቆይታ ለማድረግ ነው የተጓዝኩት፡፡ በዚህ ቆይታዬ በተለያዩ ከተሞች የስራ ጉብኝት አደርጋለሁ፡፡ የመጀመሪያው እቅዴ ዛሬ በዌምብሌይ ስታዲየም በ2024 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ…
Rate this item
(1 Vote)
የባዕድ ሰው መዳፍ ከሰውነታቸው ላይ አርፏል። ገላቸው እጅ እጅ ብሏል። ምሽቱ አጭር መስሏቸው ከማያውቁት ጸጉረ ልውጥ ጋር መደብ ተጋርተዋል። ፍቅር የሌለው ወሲብ ፈፅመዋል። የእሳት ብልጭታ ፍለጋ ገላቸውን እንደ ድንጋይ አጋጭተዋል። እንደ እንጨት ሾረዋል። በድሪያው ጢስ አልጤሰም። የብርሃን ነዶ አልፈነጠቀም። የተጣባ…
Sunday, 26 May 2024 00:00

አባትና እውነት

Written by
Rate this item
(0 votes)
አብዮታዊው መንግሥት የስልጣን ኮርቻውን ተቆናጦ አሥር ዓመት ሊሆን ሲዳዳው ተወለድኩ… …በወቅቱ፣ በወላጆቼና በጎረቤቶቻችን ‹አሥረኛ ዓመት የአብዮት ምስረታ በዓል ከፊታችን መቃረቡን ሊያበስረን ተወለደ› በሚል ቀብድ እልል ተባለልኝ፤ በዚህ ተያዥነት መንደርተኛው ሥሜን አንድም ‹አብዮት› ወይም ‹ደምስስ› ይሆናል ብሎ ሲጠባበቅ ወላጆቼ ሌላ ሥም…
Rate this item
(0 votes)
የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የውዝዋዜ ጥበብ ማህበር ጉባኤ፣ ከግንቦት 5 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት፣ በፈንድቃ ባህል ማዕከልና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተካሂዷል። ጉባኤውን፤ የኢትዮጵያ የውዝዋዜ ጥበብ ማህበር፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቴአትርና ጥበባት ትምህርት ክፍልና የዓለም የትምህርት፣ ሳይንስና የባህል ድርጅት (UNESCO)…
Rate this item
(0 votes)
የእጩዎች ጥቆማ ከግንቦት 14 እስከ ሰኔ 14 መሆኑ ተነግሯልነሐሴ ወር መጨረሻ ለሚካሄደው 12ኛው የበጎ ሰው ሽልማት፣ ከግንቦት 14 እስከ ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም የእጩ ጥቆማ መስጠት እንደሚቻል የሽልማት ድርጅቱ የቦርድ አመራሮች አስታወቁ። አመራሮቹ ይህን ያስታወቁት ባለፈው ረቡዕ ግንቦት 14…
Page 1 of 250