ጥበብ
የዘንድሮ ህዳር አክሱም ጽዮን ዓመታዊ ክብረ በዓል ላይ የታደምኩት በመንፈሳዊ ጉዞ ታቅፌ ወይም ተደራጅቼ ሳይሆን ከስራዬ ጋር በተፈጠረልኝ መገጣጠም ነበር፡፡ እኔም እድሌን እያመሰገንኩ ዓመት በአሉን ታድሜ አመሻሽ ላይ ሻይ ቡና ለማለት ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ደመቅመቅ ወዳለችው አክሱም ከተማ ጎራ ብለን…
Read 5191 times
Published in
ጥበብ
ሰዎች ነን አይደል?! እንዴት አወቃችሁ?አቦ ግራ አትጋቡ በናታችሁ! … እስቲ አንድ ነገር ላይ እንኳን እርግጠኛ ሁኑ፡፡ በናታችሁ! ሰዎች ነን። እንዴት አወቃችሁ? … ሥነ ልቦና አለን፤ ብትሉኝ መልስ ነው። ሥነ ልቦናን ያጠኑ ብዙ ተመራማሪዎች ተደርድረው ታገኛላችሁ፤ “ጉግል” ላይ ብትገቡ፡፡ ይኼ ሁሉ…
Read 7440 times
Published in
ጥበብ
“የደመና መንገድ” ሒስ-ቀመስ ንባብ ዛሬ ወጣት ደራስያን ተጠራርተው አንዱ የሌላዉን ሲያነብ፥ እንዲሁም በማኅበራዊ ድረገፅ ሲተነፍሱ ሁሉም ማለት ይቻላል ግጥም ይቀላቸዋል። ለመጽሐፋቸው ሽፋን ተጠበው የግጥም ስብስብ ያሳትሙና በምረቃው ዕለት ተውበው ይፈካሉ። ልክ በአሉ ግርማ በ“ከአድማስ ባሻገር” ሽቅርቅሩን አበራ ወርቁን ሲገልጠው የውጭ…
Read 3728 times
Published in
ጥበብ
የጽሑፌ ዓላማ ዮሐንስ ሰ. “የአማርኛ ግጥሞች ትንታኔ በተለያዩ ምሁራን” በሚል ርዕስ በዚሁ ጋዜጣ ላይ ቅዳሜ ጥር 16 ቀን 2007 ዓ.ም (የዛሬ ሳምንት መሆኑ ነው) በጥበብ አምድ ስር ባቀረቡት ጽሑፍ ላነሷቸውና “ስህተት ናቸው” ለምላቸው አንዳንድ ሀሳቦች ምላሽ መስጠት ነው፡፡ዮሐንስ ሰ. በዚሁ…
Read 3333 times
Published in
ጥበብ
ኢ.ኤ ግሩንግ ላምቦርን፤ ግጥምን በዜማ የተነከረ ስዕል አድርገው ያዩታል፤ ነፍስ በሙዚቃው ዳንስ ሰክራ ካልተንገዳገደች፣ በስሜት ደም ቀልማ ካልተዥጎረጎረች ግጥም ህያው አይደለም ብለው ያስባሉ፡፡ እናም የብዙዎቻችን ችግር ግጥም ከሙዚቃ መወለዱን መዘንጋታችን ነው፤ ይላሉ፡፡ ይሁንና በገጣሚያን መካል የዘዬ፣ የፍልስፍናና የአተያይ ጥልቀት ልዩነት…
Read 2545 times
Published in
ጥበብ
እንደ ማስተማሪያ የሚቆጠሩት የአምስቱ ምሁራን አስተሳሰቦች ምን ያህል እርስ በርስ የማይጣጣሙና የቱን ያህል ዝብርቅርቅ ሃሳቦችን እንደሚፈጥሩ ማሳየት ነው የፈለግሁት። ከዚህ ጋር አብሮ የሚመጣው ሌላው ጥያቄ፣ “በዩኒቨርስቲ የቋንቋና የስነፅሁፍ ተማሪዎች በስነግጥም ዙሪያ ዝብርቅር ሃሳቦችን እየተጋቱ እንዴት ቅጥ ያለው እውቀት ሊገበዩ ይችላሉ?”…
Read 15931 times
Published in
ጥበብ