ባህል

Rate this item
(13 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው መሥሪያ ቤት ውሎ ቤቱ ይገባል፡፡ መሥሪያ ቤት ደግሞ ስብሰባ ነበር፣ ለሦስተኛ ቀን። ቤቱ ሲገባ ሚስት ሆዬ ግንባሯን ከስክሳ “ማነሽ፣ እራት አቅርቢለት…” ብላ የአቴዝና ባህርን መጨረሻ ለማየት ቴሌቪዥኗ ላይ ማፍጠጥ፡፡እሱ ሆዬ “ኤሊፍን ስንገላገል ባህር የሚሏት መጣችብን!” እያለ ቀመስ፣ ቀመስ…
Rate this item
(11 votes)
ሰሎሞን የኔነህ (ስሙ ለዚህ ጽሑፍ ሲባል የተቀየረ) ኑሮውን መቐለ ከተማ ያደረገ፣ ወደ አዲስ አበባ በሚመጣባቸው የስራ አጋጣሚዎች የመገናኘት ዕድሉ ያለን የረጅም ዓመታት ወዳጄ ነው። በቅርቡ እንደ ወትሮው ሁሉ ከሰሎሞን ጋር ተገናኝተን ስለ ሥራ፣ ኑሮና ልጆች ከተጠያየቅን በኋላ፤ በድንገት:“ጫት አቆምኩ” አለኝ…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በቀደም ነው አሉ፡፡ በአንዱ የከተማችን ክፍል ሁለት ሴቶች መኪኖቻቸው በስሱ ይነካካሉ፡፡ ሁለቱም ሴት ነብሮች ሆነውላችሁ ለገላጋይ አስቸግረው ነበር አሉ፡፡ ዘንድሮ እኮ ግራ የሚያጋቡን ነገሮች ከመብዛታቸው የተነሳ ለመዘርዘርም እያስቸገሩን ነው፡፡ ገና ለገና ‘መኪናዬ ተጫረች ብሎ የምን ‘አርበኝነት’ ነው! እኔ የምለው..ሰው…
Rate this item
(9 votes)
“ድስቶች ለፍተው የሰሩትን ሰሃኖች ተውበው ያቀርቡታል” እሳቱን ግር አድርገው አንድደው ይለበልቡታል፡፡ ዕዳው የጀመረው ‹ትንሽ እሳት ይስማው› ብለው የጣዱት ጊዜ ነው፡፡ እሳቱ ሞቅ ሲያደርገው ሽንኩርቱን አቀመሱት፡፡ ሽንኩርቱ ብቻውን አልመጣም፡፡ ወደል ማማሰያ ይዞ እንጂ፡፡ ባልተወለደ አንጀቱ ሆዱን ያተራምስለት ገባ፡፡ አንዴ እያማሰለ፤ አንዴም…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው… የዝሆን ስባሪ የሚያካክሉት አገሮች ፉከራ በዛሳ! የእውነት አሥራ አንደኛው ሰዓት ላይ ደርስናል እንዴ! እነሱ በሚፎካከሩት የእኛ ልብ ቀጥ ልትል ነው እኮ!ደጉን ያሰማን፡፡ስሙኛማ…ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ… እሱዬው ከአንድ ወዳጄ ከሚለው ሰው ጋር በሆነ ነገር ሳይስማሙ ቀርተው ከተራራቁ የተወሰነ…
Rate this item
(6 votes)
 አቶ አሰፋ ጫቦ በሀሳቦቹ ጥልቀት፣ በፖለቲካ ፍልስፍናው፣ በጨዋታ አዋቂነቱ፣ የበርካቶችን ቀልብ መሳብ የቻለ ጎምቱ ጸሐፊ፣ የህግ ባለሙያና የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ መሆኑን ይመሰክራሉ - በቅርበት የሚያውቁት፡፡ አሰፋ ጫቦ አዲስ አድማስን ጨምሮ በተለያዩ ጋዜጦችና መፅሄቶች ላይ በውብና ማራኪ የአጻጻፍ ክህሎቱ፣ በሳል ሃሳቦቹንና…