ባህል

Rate this item
(7 votes)
“ስሙኝማ…‘አሪፍ’ አይነት ‘ኩራት’ የማን መሰላችሁ… አሜሪካ ልጆቻቸው ዘንድ የሆነች ሦስትም፣ ስድስትም ወር ደረስ ብለው የመሚጡ አንዳንድ እናቶች፡፡ ለምን አይኮሩ! አሜሪካን ሄደው ‘ያልኮሩ’ የት ሄደው ‘ሊኮሩ’ ነው! እናላችሁ…ዋጋው ሁሉ በ‘ናይንቲ ናይን ሴንትስ’ የሚያልቅባት ሀገርን አየር ተናፍሰው ሲመጡ ‘የዚህ አገር አየር’ ሁሉ…
Rate this item
(3 votes)
• “...lead us not into temptation” የሚለው አባባል ስህተት ነው ብለዋል። • በአማርኛ ሕትመቶች፣ “ወደ ፈተና አታግባን” ተብሎ እንደተተረጎመ ይታወቃል። አባታችን ሆይ ተብሎ የሚታወቀው ፀሎት እንዲሻሻል እንደሚፈልጉ የካቶሊክ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ፍራንሲስ፣ ለሮይተርስ ተናገሩ። “አባታችን ሆይ”፣ የዘወትር ፀሎት እንደሆነ በብዙዎች እንደሚታመንበት…
Rate this item
(9 votes)
 አዲሶቹ ሙሽሮች የቄሱን ቡራኬ ለመቀበል ፊታቸው ናቸው፡፡ ቄሱ እስኪባርኩ ድረስ እርስ በእርስ መንቆለጳጰስይዘዋል፡፡ ሙሽራው፡- “የእኔ እንጆሪ፣ የእኔ ብርቱካኔ!” ምናምን ነገር ይላታል፡፡ ሙሽሪት ደግሞ በበኩሏ… “የእኔ መንደሪን፣ የእኔ የወይን ዘለላ!” ምናምን ትለዋለች፡፡ ይሄኔ ቄሱ፡- “ባልና ሚስት ብያችኋለሁ” ከማለት ይልቅ ምን ቢሉ…
Tuesday, 05 December 2017 00:00

‘ሪያሊቲ ሾው’

Written by
Rate this item
(8 votes)
“--‘ነገር’ በአለቆች ፉከራ መልክ ይመጣል፡፡ ስንት ወር ሙሉ በራሱ ድክመት ያልሰበሰበውንሂሳብ “በሁለት ቀን ውስጥ ባትከፍሉ እናንተን አያድርገኝ!” አይነት ቃና ያለው ፉከራ፡፡ ‘ነገር’ ሆነተብሎ የተሳሳተ መረጃ በማስተላለፍ መልክ ይመጣል፡፡ “የአካባቢው ሰዎች በአገልግሎት አሰጣጡመደሰታቸውን ለሪፖርተራችን ገለጸውለታል” አይነት ነገር፡፡---” ኤፍሬም እንዳለ እንዴት ሰነበታችሁሳ!በቀደም…
Rate this item
(8 votes)
ዮናስ ነ.ማርያም የአዲስ አድማስ ፅሁፍ አቅራቢ ነው (Contributor) የአዲስ አድማስ ቤተሰብ የሚለው የበለጠ ይገልፀዋል፡፡ አዲስ አድማስን እንደ ራሱ ጋዜጣ ነው የሚያየው- ለሱ ተብሎ ብቻ እንደሚታተምለት የግል ጋዜጣው። በጣም ይሳሳላታል፡፡ ከልቡ ነው የሚወዳት! ላለፉት በርካታ ዓመታት፣ በርካታ ምርጥ አጫጭር ልብወለዶቹን ለአድማስ…
Rate this item
(3 votes)
“--ዘመናዊ ትምህርት የመጣውም፣ መካከለኛው ዘመን ከሰው ላይ የነጠቀውን ሥልጣን ለማስመለስ ነው፡፡ አፄ ቴዎድሮስ ከቤተ ክህነት ሥልጣን የቀነሱትለሰው ልጅ ሥልጣን ለመጨመር ነው፡፡ የአብነት ት/ቤቶች እንደ አሸን በፈሉበት ሀገር ላይ አፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመናዊ ት/ቤቶችን ሲያስፋፉ የነበረው፣በአብነት ት/ቤቶች የተነጠቀውን የሰው ልጅ ሥልጣን…