ባህል

Rate this item
(12 votes)
“ቦሶቻችን ኑሯችንን ኖረውት ይዩልንማ”እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ… ምን አስባለሁ መሰላችሁ… ‘ቦሶች’፣ ማለት እኛ የዕለት ዕለት ህይወት ላይ ውሳኔዎች የማሳለፍ ስልጣን ያላቸው ‘ቦሶች’፣ ለምን ለአንድ ሳምንት የእኛን ስፍራ አይወስዱም! አሪፍ ሀሳብ አይደል! በዛ ጊዜ ውስጥ እኛ እንኳን የእነሱን ወንበር ‘ልንተካ’ በአጠገቡ ላላማለፍ…
Rate this item
(8 votes)
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ያው እንደተለመደው ከተማችን “ታላቅ ቅናሽ” ‘Sale’ ምናምን የሚሉ ማባበያዎች በብዛት እየታዩ ነው፡፡ ኮሚክ እኮ ነው… እዚሀ አገር መጀመሪያስ ነገር ብዙዎቹ ዕቃዎች፣ በተለየ ደግሞ አልባሳት፣ በድርድር አይደል እንዴ ሸመታ የሚካሄደው! እናማ…ከምኑ ላይ እንደቀነሱ ለማወቅም አስቸጋሪ ነው፡፡…
Saturday, 02 January 2016 11:50

የገና ዛፍ እውነታዎች!

Written by
Rate this item
(9 votes)
• የተፈጥሮ ፅድ አሳድጐ ለገበያ ለማቅረብ ከ7-10ዓመት ይፈጃል፡፡• በአሜሪካ 98 በመቶ ያህሉ የገና ዛፍ የሚያድገውበእርሻ ማሳ ነው፡፡• በአሜሪካ ከአንድ ሚሊዮን ሄክታር በላይየሚሆን መሬት ለገና ዛፍ እርሻ ይውላል፡፡• በአሜሪካ 21 ሺህ የተፈጥሮ ፅድ አብቃይ ገበሬዎችአሉ፡፡• በአሜሪካ በገና ወቅት የተፈጥሮ ፅዶች ከተቆረጡበኋላ…
Rate this item
(14 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በደጉ ጊዜ ‘ስጦታ’ ብለው የ‘ዮሐንስ አራምዴ’ ጠርሙስ እንኳን ቢያቅታቸው ካርድ ቢጤ የሚልኩ ነበሩ፡፡ ዘንድሮ ልጄ…ዝምታው በዛ፤ እና እንትና…የሌብል ነገር ከሆነ ብላኩ ይሁንልኝ፡፡ስሙኝማ…የምር ግን “ይሄ ችጋራም አንድ ሀብል እንኳን ይዝጋኝ!…” “የፈለገው ቢሆን እንዴት ካርድ እንኳን አልላከችልኝም!” ምናምን እየተባባሉ ወዳጅነታቸውን የሚያፈርሱ…
Rate this item
(15 votes)
- እዚህ አገር የኤርትራ መንግሥት እጅ የሌለበት ችግር የለም - ሁሉም ችግር የውጭ ኃይሎች ያመጡት ነው አልተባለም - የተቃውሞው ባሕርይ ከመሠረቱ ተቀይሯልየመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ኃላፊ አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ባለፈው ረቡዕ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ጋዜጠኞች…
Rate this item
(5 votes)
እንኳን ለመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው ጭልጥ አድርጎ ይጠጣል፡፡ እናም ጓደኞቹ…“ለምን መጠጥ ታበዛለህ…” ምናምን ነገር ብለው እንደ ምክር አይነት ይሞክሩታል፡፡ እሱዬው ምን ቢል ጥሩ ነው… “የሰው ልጅና ብሎኬት ውሀ ያስፈልጋቸዋል…” ብሏቸው አረፈ፡፡ምን መሰላችሁ…አንድ ቀን ለብሎኬት ‘ማጠጫ’ ተብሎ ጉድጓድ ውስጥ በተጠራቀመ…