ባህል

Rate this item
(11 votes)
ተሊከኞች’ ቋንቋ ወደዛ እየጎተተን ይመስላል፡፡ እናላችሁ…‘በዛችኛዋ’ ባልፈረሰችው ሩስያ ጊዜ ነው አሉ፡፡ የአንድ አካባቢ የፓርቲ ጸሀፊ ሩስያ ወደፊት ገነት እንደምትሆን እየነገራቸው ነው፡፡“ጓዶች፣ አሁን የያዝነው የአምስተ ዓመት ዕቅድ ሲጠናቀቅ ሁሉም ሰው የራሱ አፓርትመንት ይኖረዋል፡፡ የሚቀጥለው የአምስት ዓመት ፕላን ሲጠናቀቅ ሁሉም ሰው የየራሱ…
Rate this item
(45 votes)
ከ38 ዓመት በኋላ ከመቃብር የወጣው አስከሬን ትርዒትየፊዚክስ ባለሙያው የዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ አባት የፊታውራሪ በቀለ ኦገቶ አስከሬን እንዴት ተገኘ? ዝርዝሩ ብዙ ነው፤ ጉዳዩ ግን ተዓምር ተባለ!ወደ አርሲ አሰላ - ሳጉሬ መንገድ የጀመርነው ቅዳሜ የካቲት 8 ቀን 2006 ዓ.ም ከንጋቱ ለአንድ ሩብ…
Rate this item
(3 votes)
“ቱሪዝም አሁንም ገና ጨቅላ ነው”የአገሪቱን ቱሪዝም ምቅር ቤት የሚመሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ናቸውአስጐብኚ ምንም ነገር አላውቅም ማለት የለበትም ባለፈው የጥምቀት በዓል ሰሞን በጎንደር ከተከናወኑት ጉዳዮች አንዱ የጎንደር እህት ከተማ በሆነችው የፈረንሳይዋ ቬንሰን ከተማ ሁለገብ እድሳት ተደርጎለት የተጠናቀቀውን የ“ራስ ግንብ”ን ማስመረቅ ነበር፡፡…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…እንግዲህ ጾም መግባቱም አይደል! ጿሚዎች… ‘እውነተኛ ጾም ያድርግላችሁማ!’ስሙኝማ…አንድ የኃይማኖት አባት ስለ ጋብቻ እያስተማሩ ነበር፡ እናላችሁ…የተለመዱትን ነገሮች ከተናገሩ በኋላ ምን አሉ መሰላችሁ… የዘንድሮ ጋብቻ መቶ በመቶ አይደለም፣ አርባ/ስድሳ ነው፡ ስለዚህ ተቻቻሉ፡፡” አሪፍ አይደል!ስሙኝማ…እንደምንሰማውና አንዳንድ ጊዜም እንደምናየው ዘመናዊው ትዳር ውስጥ…
Rate this item
(2 votes)
ዘርዓ ያዕቆብ የሚባል ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ ነበር ወይ? ብዬ በመጠየቅ ያቀረብሁተን ጽሑፍ ለመቃወም የታሰበበት ጽሑፍ ባለፈው ሳምንት በደረጃ ኅብስቱ ቀርቧል፡፡ ጸሐፊው በእርግጥ በስም ተቅሰው እኔን እንደሚመለከት ባይገልፁልኝም በቅርቡ የጻፍኩት እኔው ብቻ በመሆኔ የአቶ ደረጄም ጽሑፍ ይህንኑ ጽሑፌን እንደሚመለከት ለመገመት አያዳግትም፡፡ ደረጀ…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰሚ ጠፋሳ! የተበላሸ ነገር ሲጠቆም… የመፍትሄ ሀሳብ ሲቀርብ… “ኧረ ቤቶች!” ሲባል እህ ብሎ የሚያዳምጥ፣ “አቤት…” ብሎ በር የሚከፍት ተመናመነብንሳ! እርስ በእርሳችን ያለን አመለካካት ከመዛባቱ የተነሳ ነገራችን ሁሉ.. አለ አይደል… ዶፉን እንኳን እየለቀቀው “ኧረ ዝናቡ ልብሱን አበሰበሰው፣ ወደ ውስጥ አስገቡት…”…