ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንዳንድ ነገሮችን ስናይ ምን እንላለን መሰላችሁ...“ጫን ያለው መጣ!” እናማ ዘንድሮ ብዙ ነገሮችን ስናይ... አለ አይደል... “ጫን ያለው መጣ፣” እንበል፣ ወይስ የድራማ ሰዎች እንደሚሉት፤ “ይሄ ‘ዘ ኦፕኒንግ አክት’ የሚሉት ብቻ ነው!” እንበል ያሰኛል፡፡ ኮሚክ እኮ ነው፣ ደግሞላችሁ... እንግዲህ ጨዋታም አይደል...…
Read 1379 times
Published in
ባህል
ጥቁር አሜሪካዊቷ ኦፕራ ዊንፍሬይ፣ በአሜሪካ ከምንም ተነስተው፣ በራሳቸው ጥረትና ትጋት ቢሊየነር መሆን ከቻሉ እንስቶች መካከል አንዷ ናት፡፡ ፎርብስ መጽሄት እንደሚጠቁመውም፤ የኦፕራ ወቅታዊ የተጣራ የሃብት መጠን 2.46 ቢ. ዶላር ይገመታል፡፡ ኦፕራ ለ25 ዓመታት ገደማ በስኬት በመራችውና ከፍተኛ ተወዳጅነት በነበረው “ኦፕራ ሾው”…
Read 1494 times
Published in
ባህል
በእውቀቱ ስዩም)ማዳበርያ እንደ ድሮው ብዙ የሰውነት እንቅስቃሴ አላደርግም፤ ሲነሽጠኝ፥ በሁለት ሳምንት አንድ ቀን ዢም ( gym) እሄዳለሁ፤ ወደ አዳራሹ እንደገባሁ አሰልጣኙ ሳያየኝ ፥ ኮቴየን “ ሳይለንሰር “ ላይ አድርጌ፥ ወደ ጥግ ሄድኩና የመጨረሻውን ሚጢጢ ዳምቤል አነሳሁ፤ ዳምቤሉ ከማነሱ የተነሳ ሁለት…
Read 1607 times
Published in
ባህል
ለህሊናቸው “ምን ሥንሰራ ውለን መጣን” ብለው ይነግሩት ይሆን ? ቴዎድርስ ተ/አረጋይ እያንዳንዳችን የብቻችን ሰዓት አለን። ማታ ቤት ገብተን በጀርባችን ተንጋለን ስለ ውሏችን፣ ድካማችን፣ ደስታችን፣ ሀዘናችን ለአፍታም ቢሆን የምናስብበት ቅጽበት አለን። በዚያች ቅጽበት መንፈሳዊነት ካለን ከአምላካችን፣ ኢ - አማኒም ከሆንን ከህሊናችን…
Read 1523 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...የያዝነው ዓመት ሰባተኛዋ ወር ሽው ማለቷ ነው፡፡ እናላችሁ... ይህ የያዝነው ዓመት ከገባ ገና ወር ከምናምን ብቻ የሆነው የሚመስለን ለምንድነው! ያለፈው ዓመት እኩሌታውን ተሻግሮ ሲገሰግስ፣ “ይሄ ክፉ ዓመት ቶሎ ባለፈልን ብቻ!” ስንል ነበር፡፡ ዓመቱም አለፈና ይህኛውም እኩሌታውን ተሻግሮ እየገሰገሰ ባለበት…
Read 1462 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...የያዝነው ዓመት ሰባተኛዋ ወር ሽው ማለቷ ነው፡፡ እናላችሁ... ይህ የያዝነው ዓመት ከገባ ገና ወር ከምናምን ብቻ የሆነው የሚመስለን ለምንድነው! ያለፈው ዓመት እኩሌታውን ተሻግሮ ሲገሰግስ፣ “ይሄ ክፉ ዓመት ቶሎ ባለፈልን ብቻ!” ስንል ነበር፡፡ ዓመቱም አለፈና ይህኛውም እኩሌታውን ተሻግሮ እየገሰገሰ ባለበት…
Read 1176 times
Published in
ባህል