ዜና

Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮምያ ክልል፣ ምስራቅ ወለጋ ዞን፣ ጊዳ ኪራሙ ወረዳ ነሃሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም. በአካባቢው ተሰማርተው የነበሩ የፀጥታ ኃይሎች ወደ ሌላ አካባቢ መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ፣ ነሃሴ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. የ”ኦነግ ሸኔ” ናቸው በተባሉ ታጣቂዎች በአካባቢው ነዋሪዎች…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ዘንድሮ በታሪክ ከፍተኛውን የውጪ ምንዛሬ አግኝታለች በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ በተካገሄደው የባለ ልዩ ጣዕም ቡናዎች ውድድር (Cup of Excellence) 39 ቡናዎች አሸናፊ ሆነው ተሸለሙ። ሽልማቱ ሀሙስ አመሻሽ ላይ በስካይላይት ሆቴል የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን በተገኙበት ተካሂዷል። በሽልማት ስነ-ስርዓቱም በተጠናቀቀው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከፍተኛ አመራሮች በአፋርና አማራ ክልል ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎችና አካባቢዎች ጎብኙ፡፡ በአፋር ክልል በኩል ጉብኝት ያደረጉት አመራሮች ሰመራ ከተማ በመገኘት ከክልሉ አደጋ መከላከልና የምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት እንዲሁም ከክልሉ ጸጥታ ዘርፍ ኃላፊዎች ጋር በክልሉ ያሉ…
Rate this item
(2 votes)
 እናትና አባት ከእነልጅ ልጆቻቸው በጎርፍ ተወስደዋል - ደራሽ ውሃው የአስር ዓመቷን ታዳጊ ከአባቷ እቅፍ ነጥቆ ወስዷታል - ጎርፉ መንትያ ወንድማማቾችን ነጥሏል፣ የቤት ሰራተኛዋን ከእነታቀፈችው ህፃን ለሞት ዳርጓል (ሪፖርታዥ)- ማክሰኞ ነሐሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም። ዕለቱ ለመካኒሣው መካነኢየሱስ ሴሚናሪያ መንደር ነዋሪዎች…
Rate this item
(5 votes)
 በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ደም አፋሳሽ ጦርነት እንዲያበቃ እንዲሁም ሃላፊነት የማይሰማቸው አለማቀፍ መገናኛ ብዙሀን ጦርነቱን የሚያባብሱ የተዛቡ መረጃዎች ከማቅረብ እንዲታቀቡ የሩሲያ የወጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጥሪ አቀረቡ የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በበኩላቸው ሁለቱም ወገኖች ጦርነቱን በአፋጣን እንዲያቆሙ አሳስበዋል፡፡የሩሲያ…
Rate this item
(0 votes)
 በትግራይ የተፈጠረው ጦርነት ያስከተላቸው ሰብአዊ ቀውሶች የተራዘመ ጊዜ ችግር ሆነው ሊቆዩ እንደሚችሉ ያስገነዘበው የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፣ ጦርነቱ በአማራና አፋር ክልልም በመቶ ሺዎችን አፈናቅሎ ለእርዳታ ጠባቂነት ዳርጓል ብሏል።በትግራይ ክልል ካሉ አጠቃላይ 5.2 ሚሊዮን ያህል ተረጅዎች ውስጥ 4 መቶ…