ዜና
ጋዜጣችሁ አሁንም እንደታገደ ነው? ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (የአንድነት ፓርቲ ሊ/መንበር) ኢህአዴግ ጠ/ሚኒስትሩን ለመተካት ዘግይቷል፤ ጋና በሁለት ቀን ነው የተኩት የጠ/ሚኒስትሩን ቦታ ማን ሊተካው እንደሚችል ይናገራሉ (አቶ ግርማ ብሩ አቶ አዲሱ ለገሰ አቶ ብርሃነ ገ/ክርስቶስ ወይምአቶ ስዩም)አዎ እንደታገደ ነው፡፡ ባለፈው አርብ…
Read 50843 times
Published in
ዜና
የአየር ንብረት ለውጥ ድርድሮችና ውይይቶች ሲነሱ በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ይታወሳሉ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የአካባቢ ፕሮግራም (UNEP) በክቡር አቶ መለስ ዜናዊ ህልፈተ ዜና የተሰማውን ሀዘን ገልፃ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በአካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች በተለይም ከአየር ንብረት…
Read 47996 times
Published in
ዜና
በግዕዝ አውደ ዓመት ይባላል - ርዕሰ አውደ ዓመት - የበዓላት ሁሉ የበላይ፣ ራስ ማለት ነው፡፡ በአማርኛ ደግሞ እንቁጣጣሽ፣ የዘመን መለወጫ ወይም ቅዱስ ዮሐንስ ይባላል፡፡ የዘመን መለወጫ የሚለው ግልፅ ስለሆነ ሁለቱን ስያሜዎች ለየብቻ እንመልከታቸው፡፡ በመጀመሪያ ቅዱስ ዮሐንስ ተብሎ የተሰየመው በነቢዩ ዘካሪያስ…
Read 53212 times
Published in
ዜና
ጊዜው በጣም ይነጉዳል፡፡ ትናንት የጀመርነው 2004 ዓ.ም ዛሬ ተጠናቋል፡፡ አንድ ዓመት እንደቀልድ እልም ይላል፡፡ መስከረም አልፎ መስከረም ሲተካ ሁሉም በየእምነቱ ለፈጣሪ እራሱን አደራ ይሰጣል፤ ‹‹ዓመት ከዓመት በሰላም አሸጋግረን›› ሲል፡፡ የተፈቀደላቸው ሲሻገሩ ያልተፈቀደላቸው ደግሞ ዓመቱን ሳይሻገሩ ይቀራሉ፡፡ ይህ የተፈጥሮ ዑደት ነው…
Read 59320 times
Published in
ዜና
የስልጣን ክፍተትና አለመረጋጋት እንዳይፈጠር የአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሹመት ከሁለት ሳምንት በፊት በፓርላማ እንዲፀድቅ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረ ቢሆንም፤ የአገሪቱን መረጋጋትና የህዝቡን ስሜት በማየት እንዲሁም የፕሮቶኮልና የአሰራር ደንቦችን ለማሟላት ሲባል ወደ መጪዎቹ ሳምንታት እንደተሸጋገረ ምንጮች ገለፁ።የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ህልፈተ ህይወትን በተመለከተ…
Read 46524 times
Published in
ዜና
ሽልማቱን፣ የገጠር ሴት ተማሪዎችን ለመደገፍ አውለዋለሁ ብለዋል የኢትዮጵያ እህል ገበያ ድርጅትን በማቋቋምና በመምራት አድናቆትና ዝና ያተረፉት ዶ/ር እሌኒ ገ/መድህን፤ በኖርዌይ ያራ ፋውንዴሽን የአመቱ ተሸላሚ ሆነው ተመረጡ። ከሶስት ሳምንት በኋላ በታንዛኒያ በሚካሄድ ስነስርአት የ30ሺ ዶላር (የግማሽ ሚሊዮን ብር) ሽልማት የሚቀበሉ ሲሆን፤ …
Read 39415 times
Published in
ዜና