ዜና

Rate this item
(13 votes)
“ለፍ/ቤት የሚያቀርቡትን ፅሁፍ ማረሚያ ቤት ሳንሱር ማድረግ አይችልም” - ፍ/ቤት በሽብር ክስ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ በአቃቤ ህግ ለቀረበብን የሰነድ ማስረጃ ያዘጋጀነው የፅሁፍ ምላሽ በማረሚያ ቤት ታገደብን ሲሉ ለፍ/ቤት አመለከቱ፡፡ ከእስር የተለቀቁት አቶ ሃብታሙ አያሌው ምላሻቸውን በፅሁፍ አቅርበዋል፡፡ በሽብር…
Rate this item
(8 votes)
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈቱ በተደጋጋሚ ጠይቀዋል የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍሊፕ ሃሞንድ በእንግሊዝና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ በማሳደግ ላይ ትኩረት ያደረገ ጉብኝት ለማድረግ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኤምባሲ ከትናንት በስቲያ በድረ-ገጹ አስታወቀ፡፡ባለስልጣናቱ…
Rate this item
(11 votes)
በሻሸመኔ አካባቢ “የኦሮሞ ተወላጅ”፣ “የወላይታ ተወላጅ” በሚል የተከሰተው ግጭትና ጥቃት እንዳሳዘናቸው የገለፁ ሁለት የፖለቲካ ድርጅቶች፤ በሰላምና በፍቅር አብሮ የመኖር ባህል መቀጠል እንዳለበት አሳሰቡ፡፡ የወላይታ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ግንባርና የመላ ኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ በጋራ በሰጡት መግለጫ፤ በሻሸመኔና በአጂ አካባቢ በተከሰተው ግጭት፤ በርካታ…
Rate this item
(8 votes)
100 ሚ. ብር የሚፈጅ ሁለገብ ህንፃ ለመገንባት አቅዷል የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር በአዲስ አበባ ሲኤምሲ አካባቢ 3ሺ ካሬ ሜትር ቦታ ከመንግስት እንደተሰጠው አስታወቀ፡፡ ከንጉሡ ጊዜ ጀምሮ ማህበሩ በተለያየ መልኩ የመሬት ጥያቄውን ሲያቀርብ እንደነበር ያስታወሱት የማህበሩ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙሴ ያዕቆብ፤ አሁን የዘመናት…
Rate this item
(63 votes)
በአርሲና በምዕራብ ሃረርጌ ሰሞኑን በተነሳው ግጭት በርካታ ሰዎች እንደሞቱና እንደቆሰሉ የተገለፁ ሲሆን፤ የእርሻ ማዕከላትና የተለያዩ ንብረቶች ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡ በአምቦ ከተማም ከትናንት በስቲያ በተቃውሞ ት/ቤቶች ተዘግተው መዋላቸውን የጠቆሙት ምንጮች፤ በከተማዋ በሚገኘው እስር ቤት ትናንት ቃጠሎ ተነስቶ እስረኞች እንደወጡ ገልፀዋል፡፡ ቀደም…
Rate this item
(12 votes)
ኢትዮጵያና ኬንያ በሶማሊያ የተሰማራው የአፍሪካ ህብረት ጦር (አሚሶም) ከአልሻባብ ጋር የሚያደርገውን ውጊያ ለማገዝ፣ የጦር ሂሊኮፕተሮችን ሊሰጡ ነው ሲል የኬንያው ዘ ስታር ትናንት ዘገበ፡፡አሚሶም የአልሻባብ ታጣቂዎችን ለመደምሰስ በሚያደርገው ውጊያ፣ ተጨማሪ የጦር መሳሪያዎች አስፈላጊ ሆነው በመገኘታቸው፣ አገራቱ ሄሊኮፕተሮችን ለማቅረብ መፍቀዳቸውን ዘገባው አስታውቋል፡፡…