ዜና

Rate this item
(0 votes)
 ለቀጣይ ምርጫ ከወዲሁ ውይይት መጀመር አለበት ብሏል የኢትዮጵያ ዜጐች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ለሁሉም የሀገሪቱ የፖለቲካ ሃይሎች በትብብር አብሮ የመስራት ጥሪ ያቀረበ ሲሆን ለቀጣይ ምርጫ ዝግጅትም ከወዲሁ ውይይት ሊጀመር ይገባል ብሏል፡፡ ፓርቲው ከተመሠረተ ጀምሮ እስካሁን የተጓዘበትን ሂደትና የወደፊት አቅጣጫ ያመላከተበትንና ራሱን…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ሣምንታት ውስጥ በጐርፍ ምክንያት ከ130ሺህ በላይ ዜጐች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው የተገለፀ ሲሆን በሰው፣ በእንስሳትና በሰብል ላይም ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሪፖርት ጠቁሟል፡፡ የጐርፍ አደጋው በዋናነት የተከሰተው በአፋር፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ፣ በሶማሌና ጋምቤላ ክልሎች…
Rate this item
(17 votes)
በሻሸመኔ ከተማ የውስጥ ለውስጥ የጸጥታ ስራን በማከወን ላይ በነበሩ ጸጥታ አስከባሪዎች ላይ ቦምብ በወረወረ የኦነግ ሸኔ አባል ላይ እርምጃ መወሰዱን ፖሊስ ገለፀ። ዛሬ ከጠዋቱ አንድ ሰአት ተኩል አካባቢ በሻሸመኔ ከተማ 01 ወይም አዋሾ ቀበሌ አካባቢ የጸጥታ ሀይሎች አካባቢያዊ ቅኝት ሲያደርጉ…
Rate this item
(6 votes)
በኦሮሚያ ክልል በሁሉም አካባቢዎች በፀረ ሰላም ሀይሎች ተጠርቶ የነበረው ሰልፍና አድማ በህዝቡና በፀጥታ አካላት ተሳትፎ መክሸፉን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ።የአሮሚያ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ፤ በውስጥና በውጭ ፀረ ሰላም…
Rate this item
(5 votes)
የፌደራል አቃቤ ህግ የነበሩት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፤ የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ ነው የምክትል ከንቲባነት ሹመቱን ያፀደቀው። ቀደም ሲል በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ሃላፊነቶችና የአዳማ ከንቲባ በመሆን ያገለገሉት ወ/ሮ…
Rate this item
(3 votes)
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት 10 ሹመቶችን ሰጥተዋል። በዚሁ መሰረት፦ 1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ- የመከላከያ ሚኒስትር 2. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 3. ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር 4. ኢንጂነር ታከለ ኡማ- የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር 5.…