Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(0 votes)
የአገራችን ዕጣ ፈንታ ግለሰቦች የሚወስኑበት አጋጣሚዎች ብዙ ናቸው፡፡ ሥልጣን የሙጥኝ ብለው ድርቀ ያሉ አምባገነኖች አገራቸውንና ህዝባቸውን ለደም መፋሰስና ማብቂያ ለሌለው መከራ ይዳርጋሉ፡፡ የሌሴቶው የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ግን ከዚህ የተለየ ተግባር ፈፅመዋል - ከሥልጣን በፈቃዳቸው በመልቀቃቸው፡፡ ቅርቡ በሩሲያ በተካሄደው ምርጫ ያሸነፉት ቭላድሚር…
Rate this item
(0 votes)
ባልና ሚስቱ አቶ ጀማል ሁሴን እና ወ/ሮ ዘይቱና ሐጂ፤ በወራቤ ከተማ የመሰናዶ ት/ቤት መምህራን ሲሆኑ መምህርት ዘይቱ፤ የዞኑ መምህራን ማህበር ሊቀመንበርም ናቸው፡፡ ጥንዶቹ ወላጅ አልባ የሆነችውን የ8 አመት ህፃን ዛሊካን፤ ከባሌ አዳባ አካባቢ ያመጡዋት ሊያሳድጉዋትና የ11 ወር ህፃን ልጃቸውንም እንድትጠብቅላቸው…
Rate this item
(0 votes)
በልደታ ክ/ከተማ በቆሻሻ በሚሰበስብ መኪና ላይ በረዳትነት ለ25 አመታት የሠሩት አቶ ጉተማ አከና፤ የመኪና አደጋ ደርሶባቸው እግራቸው ክፉኛ የተጐዳ ቢሆንም እስካሁን ተገቢውን ህክምና አላገኙም ተባለ፡፡ ግለሰቡ በመ/ቤታቸው በኩል የአደጋ ኢንሹራንስ የተገባላቸው ቢሆንም እስካሁን የህክምና ገንዘቡ አልተከፈላቸውም፡፡ የ5 ልጆች አባት የሆኑት…
Rate this item
(0 votes)
“ጥቁር ሰው” የሚለው አልበም ጠይም በሆነ ቴዲ ወይም ነጭም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማለት የኖህ፣ የሴም፣ የያፌት፣ የካም ዘር አንድ ላይ ሆነው የፈጠሩት የመጀመሪያው ትውልድ የኢትዮጵያ ህዝብ እዚያ አሉ ማለት የአለም ህዝብ አሉ ማለት ነው፡፡ በዚህ በተቀደሰ መሬት ላይ ስናወራ በእውነት ለመናገር…
Rate this item
(0 votes)
የላሊበላን ውቅር አቢያተ ክርስቲያንን ወይም የአክሱም ሀውልትን አስመስሎ ሌላ አገር ቢሰራ ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ? ቻይና ሰሞኑን ሰርታ ያስመረቀችው ሙሉ መንደር ተኮርጆ የተገነባ ነው - ከኦስትሪያ፡፡ በኦስትሪያ የምትገኘው የሀውልስታት መንደር በዩኔስኮ በባህል ቅርስነት የተመዘገበች የቱሪስት መንደር ስትሆን ጥንታዊቷ መንደር ከስምንት መቶ…
Rate this item
(0 votes)
ማክሰኞ ምሽት እንዲህ ሆነ፡፡ “የዛሬን ቴአትር በክብር እንግድነት ተገኝተው የሚመርቁልን እጅግ በጣም የምንወዳቸው ጥንዶች ናቸው፡፡ የመጀመሪያውን ላስተዋውቃችሁ…” ማክሰኞ ግንቦት 21 ቀን 2004 ዓ.ም በአዲስ አበባ የቴአትርና ባህል አዳራሽ መድረክ ላይ ተፈራ ወርቁ፤ በአለማየሁ ታደሰ ተደርሶ ስለተዘጋጀው “የብዕር ስም” የተሰኘ ቴአትር…