Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካንና የቻይናን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ እንዳሸጋገረ የተነገረለትና በቻይናውያን ተገንብቶ ለአፍሪካ ህብረት በስጦታ የተበረከተው 200 ሚ. ዶላር የወጣበት አዲስ ህንፃ ሰሞኑን በጣለው ዝናብ ጣራው ማፍሰስ ጀመረ፡፡ ህንፃው ባለፈው ጥር ወር በተካሄደው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ላይ መመረቁ የሚታወቅ ሲሆን የህንፃው ውበትና…
Rate this item
(0 votes)
በአራዳ ክ/ከተማ ቀበሌ 13/14 ልዩ ቦታው ቀበና ድልድይ፣ ኪዳነ ምህረት ት/ቤት አጠገብ ነዋሪ የነበረው አቶ ዘላለም ፍሠሀ ሚስቱን፣ እናቷንና አክስቷን በሽጉጥ ተኩሶ ከገደለ በኋላ የራሱን ህይወት በተመሳሳይ ሁኔታ እንዳጠፋ ከፖሊስ የተገኘ መረጃ ይጠቁማል፡፡ አቶ ዘላለም ፍስሃና ወ/ሮ ወርቅነሽ ጉቺ ለስምንት…
Rate this item
(0 votes)
አዋሽ፣ ንብና ሕብረት ባንኮች በጋራ ባቋቋሙት ፕሪምየር ስዊት ሶሉሽንስ (ፒኤስኤስ) አ.ማ ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ ባንኪንግ አገልግሎት መጀመራቸውን አስታወቁ፡፡ በተመሳሳይም በአገሪቷ ባሉ ሁሉም ባንኮች ዘመናዊና ብሔራዊ የክፍያ ሥርዓት ይዘረጋል፡፡በመላ አገሪቱ ከ200 በላይ ቅርንጫፎችና ከአንድ ሚሊዮን በላይ ደንበኞች ያሏቸው አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ ንብር…
Rate this item
(2 votes)
የጫት ነጋዴ ቫት እንዲሰበስብ ይገደዳል ለአገር ውስጥ ገበያ በሚቀርበው ጫት ላይ በኪ.ግ 5 ብር ቀረጥ ያስከፍላል የአገር ውስጥ የጫት ፍጆታ በከፍተኛ መጠን እያደገ በመሄዱ ለአገር ውስጥ ፍጆታ በሚውለው ጫት ላይ የሚጣለውን ታክስ በማሻሻል የአገር ውስጥ ፍጆታን ለመቀነስና ወደ ውጭ የሚላከውን…
Rate this item
(0 votes)
ከህብለሰረሰር (Spinal cord) ጋር በተያያዘ የጤና ችግር ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የገባችው ህፃን ድንቂቱ ተስፋዬ፤ ሰኞ እለት ነው ወደ ቀዶ ህክምና ክፍል የተወሰደችው፡፡ የህፃኗ ህክምና ለበርካታ ቀናት ቀጠሮ እየተያዘለት ሲስተጓጎልና ሲራዘም እንደነበር የተናገሩት ወላጅ አባቷ አቶ ተስፋዬ፤ ልጃቸው ወደ ቀዶ ህክምና…
Rate this item
(1 Vote)
ህይወትን በአደራ ተቀብሎ በአደራ የመመለሻ ሙያ ነው ይላሉ - ባለሙያዎቹ ስለ አኒስተዚያ ሙያ ሲናገሩ፡፡ የማደንዘዣ ሰጪ ባለሙያ ወይም የሰመመን ሰጪ ባለሙያ የሚሉት ስያሜዎች ሙያውን የሚገልፁ ስላልሆኑ፤ ሙያውን የአንስቴዢያ ሙያ፣ ማህበራቸውን ደግሞ የአንስቴቲስቶች ማህበር ብለውታል፡፡ ከ300 በላይ አባላት ያሉት ማህበሩ፤ ትናንት…