ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
 የእናት መክሊት የተባለውን እናቶች ከመውለዳቸው በፊት በእርግዝነና ላይ እያሉ እና ከወለ ዱም በሁዋላ ከህክምና ባለሙያዎች ጋር፤ እርስ በእርስ ከእናቶች ጋር ውይይት የሚያደርጉበ ትንና በአጠቃላይም ለህክምና ባለሙያዎች ፤እናቶች፤ልጅ አሳዳጊዎች የሚሰጠውን ስልጠና በተመለከተ ባለፈው እትም የተወሰነ ነገር ማስነበባችን ይታወሳል፡፡ የጉዳዩን ምንነት በጥልቀት…
Rate this item
(0 votes)
እናቶች ልጅ ለመውለድ ሲያስቡ አስቀድሞ ወደ ሕክምናው ቀርበው በራሳቸው ጤንነት ጉዳይ ከባለሙያ ጋር በመምከር አሁን ልጅ ለመውለድ እችላለሁ ወይንም ለጅ ለመውለድ መጀመሪያ በጤንነት ጉዳይ ማስተካከል ያለብኝ ነገር አለ በሚል ሙሉ መረጃ ማግኘትና መሰናዶ ማድረግ ይጠበቅባቸወል፡፡ በእርግዝናው ወቅትም ሆነ ከወለዱ በሁዋላ…
Rate this item
(0 votes)
ከአሁን ቀደም ሙሉ ጂ የተባለ ሆስፒታል በመገኘት ከሆስፒታሉ ባለቤቶች አንዱዋን ማለትም የጨቅላ ህጻናት እስፔሻሊስት የሆኑትን ዶ/ር ሙሉአለም ገሰሰን አነጋግረን ለንባብ የሚሆን ቁምነገር ማጋራታችን ይታወሳል፡፡ ሙሉ ጂ ሆስፒታል የዶ/ር ሙሉአለም ገሰሰ እና ዶ/ር ገመቺስ ማሞ (ባልና ሚስቶች ናቸው) ሆስፒታል ነው፡፡ ወደሆስፒታሉ…
Rate this item
(0 votes)
”ከ5 ዓመት በፊት ከአዲስ አበባ 6መቶ ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትኖር አንዲት ሴት ለህክምና እኔ ጋር መጣች። አስፈላጊውን ህክምና ከሰጠኋት በኋላ ወደ ምትኖርበት አከባቢ ተመልሳ ሄደች። ከ3 ወይም ከ4 ወራት በኋላ እርግዝና ተፈጠረ። ፅንሱ ወደ 6 ወር አከባቢ ሲደርስ የደም ግፊት…
Rate this item
(2 votes)
“የእንቁላል ማምረቻ (እንቅልጢ) ካንሰር ከዚህ ቀደም ዝምተኛ ገዳይ ተብሎ ይጠራ ነበር”የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የመራቢያ አካላት ካንሰር ሰብ ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር መሰረት ኦላና***ከራስ ፀጉር እስከ እግር ጥፍር፤ ከሁካታ እስከ ሹክሹክታ፤ ከፌሽታ እስከ የፀብ እሩምታ፤ ከረሀብ እስከ ጥጋብ፤ ከሀሳብ…
Rate this item
(0 votes)
“ከዚህ ቀደም 1 ጊዜ በቀዶጥገና አማካኝነት የወለዱ እናቶች በቀጣይ በማህፀን ወይም በቀዶ ጥገና የመውለድ እድል (አማራጭ) አላቸው” የፅንስ እና የማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር መብርሃቱ ተኽለበዚህ እትም እናቶች በቀዶጥገና ከወለዱ በኋላ በምጥ መውለድ ስለሚችሉበት ሁኔታ አስመልክቶ ልናስነብባችሁ ያሰናዳነውን የፅንስ እና…
Page 1 of 64