ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የዛሬ 100 ዓመት በነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ በተጻፈው “መንግሥት እና የሕዝብ አስተዳደር” መጽሐፍ ላይ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከልና ተወዳጅ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን የሚያስተባብሩት ውይይት እንደሚካሔድ፣ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አስታወቀ፡፡ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጉለሌ…
Rate this item
(2 votes)
በሃገራችን በጃዝ ሙዚቃ ዘርፍ ከ50 ዓመታት በላይ የሚታወቀው አርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ (የክቡር ዶ/ር)፣ ከአድናቂዎቹ ጋር የሚገናኝበትና እራት የሚበላበት ልዩ ምሽት መዘጋጀቱ ተገለጸ፡፡የታዋቂ ኤቨንት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሳሙኤል አበራና የጃዝ ንጉስ ሙላቱ አስታጥቄ፣ የእራት ምሽቱን አስመልክቶ ባለፈው ሳምንት ጋዜጣዊ መግለጫ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ታሪክ ተመራማሪው የታሪክ ምሁሩ እና በቅርቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመጀመሪያ ጊዜ ያሳተመው'' የዘመናዊት ኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ከ1900-2015 ዓ.ም.'' መጽሐፍ ላይ አስተያየት በመስጠት ሞያዊ ድጋፍ ያበረከቱት ዶ/ር በለጠ በላቸው በሳይንስ ሙዚየም በመገኘት የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይን…
Saturday, 27 January 2024 00:00

”የደጋ ሰው” በተሰኘው

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አልበም ላይ ዛሬ ውይይት ይካሔዳል”የደጋ ሰው” በተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም ላይ ውይይት እንደሚካሔድ፣ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አስታወቀ፡፡ዛሬ ከቀኑ 8 ጀምሮ ጉለሌ በሚገኘው የአካዳሚው የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል የሚደረገውን ውይይት፣ ደራሲና ሃያሲ ይታገሱ ጌትነት የሚመሩት ሲሆን፤ የሙዚቃ ባለሙያው…
Rate this item
(0 votes)
የአርቲስት ካሣሁን እሸቱ “ይሁን” የተሰኘ የሙዚቃ አልበም ትላንት መለቀቁ ተገለጸ፡፡ አርቲስቱ የአልበሙን መለቀቅ አስመልክቶ ባለፈው ሰኞ በሸራተን አዲስ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጠ ሲሆን፤ ኪነት ኢንተርቴይንመንት ከአዲስ ሚውዚክ መልቲሚዲያ ጋር በመተባበር ይህን ”ይሁን” የተሰኘ የድምጻዊ ካሣሁን እሸቱ የሙዚቃ አልበም ለማስመረቅ በዝግጅት ላይ…
Rate this item
(0 votes)
ይህ አልበም ቆየት ያሉ የሙዚቃ ስራዎች ድጋሚ የተሰሩበት እንደሆነ ባለፈው ቅዳሜ "የቅዳሜ ጨዋታ " ፕሮግራም ላይ መናገሩ ይታወሳል። ሙዚቃቸው ድጋሚ ከተሰራላቸው አንጋፋ ድምፃዊያን መካከል ድምጻዊ ጥላሁን ገሠሠ ፣ ድምጻዊ እሳቱ ተሰማን ጨምሮ ሌሎችም ይገኙበታል ተብሏል።
Page 4 of 316