Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 10 November 2012 16:07

በኦባማ መመረጥ ዝነኞች ተደስተዋል

Written by
Rate this item
(2 votes)
44ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በድጋሚ በመመረጣቸው ታዋቂ የሆሊውድ እና የመዝናኛው ኢንዱስትሪ ዝነኞች ተደሰቱ፡፡ በሌላ በኩል የኦባማ ተፎካካሪ የነበሩት ሮምኒ ደጋፊ የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ፤ “አብዮት ያስፈልገናል” ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ዝነኞች በትዊተር ማስታወሻቸው ላይ ደስታቸውን የሚገልፁ ፅሁፎች ያሰፈሩ ሲሆን ኬቲ ፔሪ…
Saturday, 10 November 2012 15:53

ዳንኤል ክሬግ “ምርጡ ቦንድ” ተባለ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በመላው ዓለም መታየት ከጀመረ ሁለት ሳምንት ባለፈው 23ኛው የጀምስ ቦንድ ፊልም “ስካይ ፎልስ” ላይ የተወነው ዳንኤል ክሬግ፤ በትርፋማነቱ “ምርጡ ቦንድ” በሚል ተደነቀ፡፡በ2006 እ.ኤ.አ በተወነው “ካሲኖ ሮያሌ” እና በ2008 እ.ኤ.አ በሰራው “ኳንታም ኦፍ ሶላስ” በተባሉት 21ኛው እና 22ኛው የጀምስ ቦንድ ፊልሞች…
Rate this item
(1 Vote)
ሰር ኤልተን ጆን ባለፉት 60 ዓመታት በብሪታኒያ የሙዚቃ ገበያ ውስጥ በነጠላ ዜማ ከፍተኛ ሽያጭ በማስመዝገብ የአንደኝነት ደረጃ አገኘ፡፡ በእንግሊዝ ከሚሊዮን ቅጂዎች በላይ ለመሸጥ የቻሉ 123 ነጠላ ዜማዎች በማወዳደር በወጣው የደረጃ ሰንጠረዥ፣ ሰር ኤልተን “ሰምቲንግ አባውት ዘ ዌይ ዩ ሉክ ቱናይት”…
Saturday, 10 November 2012 15:50

የሄሊ ቤሪ ትወና ተደነቀ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ወደ ትወና ከገባች በኋላም በሆሊዉድ በአንድ ፊልም እስከ 10 ሚሊዮን ዶላር ከሚከፈላቸው ተዋናዮች አንዷ ለመሆን የበቃች ስኬታማ ተዋናይት ናት፡፡ ሄሊ ቤሪ በ2001 እ.ኤ.አ በሰራችው “ሞንስተርስ ቦል” የተሰኘ ፊልም በምርጥ ተዋናይነት ኦስካር ተሸልማለች፡፡ዘንድሮ ከአዲስ ፍቅረኛዋ ከፈረንሳዊው ኦሊቨር ማርቲኔዝ ጋር ቀለበት ያሰረችው…
Rate this item
(0 votes)
200 መቀመጫ ያለው ሲኒማ ቤቱ፤ በወቅቱ የፊልም ቴክኖሎጂ የተደራጀ ነው ተብሏል፡፡ በሌላም በኩል በእስክንድር መርሃጽድቅ የተዘጋጀው “ቀይ ሥሮች እና ሌሎች…”መጽሐፍ ማክሰኞ ፒያሳ በሚገኘው የብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚመረቀው ባለ 120 ገጽ መጽሐፍ፤ 20 ማህበራዊ ትችቶችና ሌሎች ጉዳዮች…
Rate this item
(1 Vote)
በአርቲስት ታምሩ ብርሃኑ የተዘጋጀው “ባለሥልጣኑ” የተሰኘው ፊልም ነገ እና ማክሰኞ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በፊልሙ ላይ ታምሩ ብርሃኑ፣ ሱራፌል ተካ፣ ሃና ዮሐንስ፣ አበበ ተምትም፣ ወለላ አሰፋ፣ ታጠቅ ነጋሽ፣ ፍቅርተ ጌታሁን እና ሌሎችም ተውነዋል፡፡ ፊልሙ ነገ በአዲስ አበባ የግል ሲኒማ ቤቶች እና…