ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
- ንግድ ሚኒስቴር በጉዳዩ ጣልቃ ገብቶ ሪልእስቴቱ የባለአክሲዮኖች ስብሰባ እንዲጠራና ዳግም ወደ ስራ እንዲገባ አደርጓል - አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በባለአክሲዮኖች አብላጫ ድምፅ ተመርጠው በድጋሚ የቦርድ ሊቀመንበር ሆነዋል አክሰስ ሪልእስቴት አክሲዮን ማህበር፣ ከቤት ገዥዎች ጋር የነበረውን ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል ሂደት ውስጥ…
Rate this item
(2 votes)
በአጋርነት ኢንቨስት ማድረግ ለሚፈልጉ ጥሪ አቅርቧል “በረከት ገበሬዋን” የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾሟል ኢኮግሪን የተፈጥሮ ፈሳሽ ማዳበሪያ ማምረቻ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፤ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ምሽት ለምርቱ ተጠቃሚዎች ዕውቅና ሰጠ፡፡ድርጅቱ፤ ቦሌ ከሚሊኒየም አዳራሽ ፊት ለፊት ሉባባ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ ያስገነባውን አዲሱን ዋና መ/ቤቱን…
Rate this item
(1 Vote)
 የአገራችንን የመዝናኛ ኢንዱስትሪ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለማድረግና ለማዘመን እየሰራ ያለው ሰዋሰው መልቲ ሚዲያና በላቀ ቴክኖሎጂና በአዳዲስ አሰራሮች የብሮድካስት ኢንዱስትሪውን ተቀላቅሎ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተቀባይነትን እያተረፈ የሚገኘው ናሽናል ሚዲያ አክስዮን ማህበር (NBC Ethiopia) የፈጠራ ኢንዱስትሪውን ወደ ከፍታ ለማራመድ በጋራ ለመስራት…
Rate this item
(1 Vote)
 የመጀመሪያው ነው የተባለውና ባለፈው ረቡዕ በስካይላይት ሆቴል የተከፈተው ሃገር አቀፍ የነጋዴ ሴቶች ኤክስፖ፤ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የተካሄደ ሲሆን በትላንትናው ዕለት ተጠናቅቋል፡፡ ኤክስፖውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ በይፋ በከፈቱ ወቅት ባደረጉት ንግግር፤ በአምራች ዘርፍ የሴቶችን ተሳትፎ ለማረጋገጥና ኢኮኖሚያዊ…
Rate this item
(0 votes)
ህብረት ባንክ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ከፍ ለማድረግና የተቀማጭ ገንዘቡን ለማሳደግ ለሦስተኛ ጊዜ ባካሄደው “ይቆጠቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩና ይሸለሙ” መርሃ ግብሩ ተሳታፊ የሆኑ የዕጣ አሸናፊዎችን ትናንት ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም በባንኩ ዋና መ/ቤት ሸለመ።የዕጣው አሸናፊዎች ከሞባይል ቀፎ እስከ መኪና ድረስ ነው…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር የኮኔክቲቪቲና ዲጂታል አገልግሎቶች ለማቅረብ የሚያስችል ስትራቴጂያዊ የአጋርነት ስምምነት ከትላንት በስቲያ አድርጓል፡፡ ስምምነቱ፤ 18 ካምፓሶችን ከፍተኛ ፍጥነት ባለው የኢንተርኔት አገልግሎት ማገናኘት፣ ስማርት ክፍሎችን መገንባት፣ የተለያዩ የዲጂታል አገልግሎቶችን ማቅረብ፣ ከፍተኛ ባንድዊድዝ ያለው የብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት አቅርቦት…
Page 5 of 82