ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
አበዳሪ ተቋም በማጣት ለረጅም ጊዜ የተንገላቱ ደንበኞችን የብድር አቅርቦት በአጭር ጊዜ በማስተካከል ትላንት ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም መኪኖችን አስረክቧል::ካፒታል የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር ከግዙፉ የመኪና ገጣጣሚ አክሎክ ሞተርሰ ጋር ባለው ስምምነት መሰረት ከጠቅላላ 1 ሺ…
Rate this item
(0 votes)
• ከ30ሺ በላይ ለሚሆኑ ጎብኚዎች ነጻ የህክምና ምርመራ ይሰጣል • ከህንድ፣ ዱባይ፣ ታይላንድ፣ ቱርክና ሌሎች አገራት የሚመጡ የጤና ተቋማትና ባለሙያዎች ይሳተፉበታል አፍሮ-ኤዥያ ዓለማቀፍ የጤና ኤክስፖ፣ እዚህ በመዲናዋ ከግንቦት 9-11 ቀን 2016 ዓ.ም፣ በኤግዚቢሽን ማዕከል እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ገለጹ፡፡ በኤክስፖው ላይ ከ400…
Rate this item
(1 Vote)
 መንግሥት ለእንዲህ ያሉ ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ ከተከፈተ 17ኛ ዓመቱን ያስቆጠረውና እስካሁን ከ3ሺ800 በላይ የፋሽን ዲዛይነሮችን አሰልጥኖ ያስመረቀው ኔክስት ፋሽን ዲዛይን ኮሌጅ ፤ አዲሱን ከፍተኛ የማስተር ክላስ ሥልጠናውን ባለፈው ቅዳሜ ምሽት ሚያዝያ 12 ቀን 2016 ዓ.ም ቦሌ ዩጎ ሰርች አጠገብ…
Rate this item
(0 votes)
 ዘመን ባንክ፤ የሠራተኞቹን ዕውቀትና ክህሎት ለማሳደግ፣ በዓለም ትልቁ የኢንተርኔት የመማሪያ መድረክ ከሆነው ሊንክድኢን ለርኒንግ ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የዘመን ባንክ የሰው ሀብት ምክትል ዋና ኦፊሰር አቶ ታከለ ዲበኩሉ ስምምነቱን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር፤ “ዘመን ባንክ ለሰራተኞቹ ቀጣይነት ያለው የመማርና የሙያ እድገት…
Rate this item
(0 votes)
ሃያኛው የባለአክሲዮኖች አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን መጋቢት 14 ቀን 2014 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ያካሄደው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ የተከፈለ ካፒታሉን ወደ 20 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የባንኩ አዲሱ የዲሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ሺሰማ ሸዋነካ በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክን…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ ከተማ አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ አካባቢ የተገነባውና ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የግንባታ ወጪ ተደርጎበታል የተባለው ናሁሰናይ ኢንተርናሽናል ሆቴል፤ ከነገ ወዲያ ቅዳሜ የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ይመረቃል።የሆቴሉ ባለቤቶች አቶ እሱባለው ናሁሰናይና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሒሩት ምህረቴ እንዲሁም የሆቴሉ ዋና…
Page 1 of 82