ስፖርት አድማስ
የ2011 የሴካፋ ሻምፒዮና ከሳምንት በºላ በዳሬሰላም ሲጀመር የምድብ ድልድሉ ከሳምንት በፊት ወጥቷል፡፡ የሴካፋ ምክር ቤት በታንዛኒያ በሚያካሂደው በዚህ ሻምፒዮና ላይ 12 ቡድኖች እንደሚሳተፉ ተገልፆ የነበረ ቢሆንም ከትናንት በስቲያ የወጡ ዘገባዎች ኤርትራ ከተሳትፎ እንድትሰረዝ መወሰኑን እየገለፁ ናቸው፡፡ በምድብ አንድ ታንዛኒያ፤ ኢትዮጵያ፤…
Read 3403 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ሰሞኑን የፊፋው ፕሬዝዳንት ሴፕ ብላተር ‹በእግር ኳስ ዘረኝነት አለ ብዬ አላስብም፡፡ ቢኖር እንኳን በጨዋታ ላይ በተጨዋቾች መካከል የሚያጋጥም መሰዳደብ ጨዋታው ካለቀ በዃላ በመጨባበጥ ሊያበቃና ሊረሳ ይችላል፡፡› ብለው መናገራቸው አወዛጋቢ ሆነ፡፡ የብላተር አስተያየት ያበሳጫቸው የእንግሊዝ ሚዲያዎች የፊፋ ፕሬዝዳንት ከሆኑበት ስልጣናቸው እንዲነሱ…
Read 3036 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ሃያላን ክለቦች በእዳ እና በኪሳራ መንቀሳቀሳቸው እንዲቆም ካልተደረገ በአውሮፓ እግር ኳስ በሚካሄዱ ታላላቅ ውድድሮች የሚቀረው የአርሰናል ክለብ ብቻ ይሆናል ተባለ ፡፡የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ከ2014 የውድድር ዘመን ወዲህ በአህጉሪቱ የእግር ኳስ ክለቦች እንቅስቃሴ የፋይናንስ ጨዋናት እንዲሰፍን የሚያስገድድ ደንቡን ተግባራዊ ሲያደርግ…
Read 7550 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኒውክሊየር ጦር መሣሪያ ክምችት የዓለማችን ስጋት ነው፡፡ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት ከ2500 በላይ የኒውክሊየር ጦር መሣሪያ ያላት ሲሆን፣ ሩሲያ ደግሞ 2200 የኒውክሊየር ጦር መሳሪያ አከማችታለች፡ ከአሜሪካና ከሩሲያ በተጨማሪ በፀጥታው ምክር ቤት ድምጽን በድምጽ መሻር የሚችሉት (Veto power) አገሮች የሆኑት እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ…
Read 7310 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከወር በኋላ በታንዛኒያ አስተናጋጅነት ሊካሄድ የነበረው የሴካፋ ሲኒዬር ቻሌንጅ ካፕ በአንድ ሳምንት እንዲቀደም የፕሮግራም ሽግሽግ መደረጉን የሴካፋ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የሴካፋ ሻምፒዮና 2011 ታስከር ቻሌንጅ ካፕ ካፕ ሲባል ሰረንጂቲ ብሬወሪስ የተባለው ቢራ ጠማቂ ኩባንያ በስፖንሰርኺፕ 823 ሚሊዮን የታንዛኒያ ሽልንግ ሰሞኑን…
Read 3271 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ፊፋ የ2011 የዓለም እግር ኳስ ኮከቦችን ለመምረጥ ለሚያካሂደው ምርጫ የቀረቡ እጩዎችን ሰሞኑን አሳወቀ፡፡ በአሸናፊነት የሚመረጡት ኮከቦች ከ3 ወር በኋላ በዙሪክ በሚካሄድ ስነስርዓት የሚሸለሙ ሲሆን በ7 የሽልማት ዘርፎች ዕጩዎቹ ለዓመቱ ኮከብ ተጨዋችነት በወንዶች 23 ተጨዋቾች እጩ ሆነው ሲቀርቡ 3ኛ አሸናፊውን በሚፈልገው…
Read 3721 times
Published in
ስፖርት አድማስ