ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(14 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ መንደር ንብረት ጠፍቶ ሌባውን ለመያዝ አውጫጪኝ ይደረግ ተብሎ፤ የመንደሩ ሰው ሁሉ ተጠርቶ አንድ ዛፍ ሥራ ተሰበሰበ፡፡ ሰብሳቢው- ‹‹ጎበዝ እንዴት አደራችሁ?››ተሰብሳቢው- ‹‹እግዚአብሔር ይመስገን›› አለ በአንድ ድምፅ ሰብሳቢውም፤‹‹ዛሬ እንግዲህ የተሰበሰብነው፤ አንድ ችግር ተፈጥሮ ነው፡፡ እንደምታውቁት በመንደራችን ማንኛውም ንብረት፣…
Rate this item
(21 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ አንድ የድርሰት አስተማሪ ለተማሪዎቹ፤ “አንድ ታሪክ ፃፉ፡፡ ከዚያም ያ ታሪክ የሚሰጠንን ትምህርት ወይም ግብረገብነት ታስረዳላችሁ” ሲል ይገልጻል፡፡ ተማሪዎቹ ሁሉ የመሰላቸውን ድርሰት ይፅፋሉ፡፡ ሶስት ተማሪዎች ይመርጥና ታሪኮቻቸውን እንዲያነብቡ ይጠይቃል፡፡ የመጀመሪያዋ ልጅ፤ “አባቴ አንድ እርሻ…
Sunday, 11 September 2016 00:00

አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ!

Written by
Rate this item
(26 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አንበሳ እና አንድ ድብ በየፊናቸው ለአደን ወጥው ድንገት መንገድ ላይ የወደቀ ግልገል ያገኛሉ፡፡ አንበሳ፤ “እኔ ነኝ ቀድሜ የደረስኩት፡፡ ስለዚህ ይሄ ግልገል የእኔ ሊሆን ይገባል፡፡” አለ፡፡ ድብ፤ “አንተ ገና መድረስህ ነው፡፡ እኔ ቀደም ብዬ ነው የደረስት፡፡ ስለሆነም…
Rate this item
(29 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ቀበሮ ጉሮሮው ውስጥ አጥን ተቀርቅሮበት በጣም ሲሰቃይ ዋለ፡፡ ወደማታ ላይ አንዲት ረዝም ኩምቢ ያላት ወፍ አገኘና እንዲህ አላት፡- “ወፊት ሆይ”“አቤት” አለች ባለ ኩምቢዋ ወፍ፡፡“አንድ ነገር ልለምንሽ?”“የምችለው ከሆነ ምን ቸገረኝ”“የምትችይው ነገር ነው፡፡ በዚያ ላይ ለውለታሽ ዋጋሽን እከፍላለሁ”…
Rate this item
(17 votes)
ከአንድ የተረት ስብስብ መጽሀፍ የተገኘ ተረት የሚከተለውን ይመስላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በጣም ቁጠኛ የሆነ ልጅ ነበር፡፡ አባቱ የልጁን አመል ለመግራት አንድ ካርቶን ሙሉ ሚስማር ሰጠውና፤ “ቁጠኝነት ሲሰማህ አንድ አንድ ሚስማር እያወጣህ ከጣውላ በተሰራው ግድግዳ ላይ በመዶሻ ምታ” አለው፡፡ ልጁ…
Rate this item
(14 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጌታውን ወደ ጦር ሜዳ የሚወስድ ፈረስ ነበረ፡፡ ከጊዜ በኋላ ፈረሱ ማርጀቱ እየተሰማው መጣ፡፡ ፈረሱ በራሱ ጊዜ ለጌታው ማገልገሉን ትቶ የወፍጮ ቤት አገልጋይ ብሆን፤ ምናለበት ብሎ አሰበና ወደ ወፍጮ ቤት ለመቀጠር ሄደ፡፡ ባለወፍጮ ቤቶቹ፤ ‹‹ወደዚህ ለምን መጣህ?››…