ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(16 votes)
 አንዳንድ ዕውነቶች ሲያረጁ ተረት ይመስላሉ፡፡ ትምህርትነታቸው ግን ዘመን - ተሻጋሪ ነው፡፡ ባለፈው ዘመን አንድ ሰው ጐረቤቱን በፖለቲካ ሰውነት (በመንግሥት ወጋኝነት) ይጠረጥረዋል፡፡ በጣም ስለሚፈራውም ግራ ቀኙን እያጣራ ነው መንገድ የሚሄደው፡፡ ሲወጣ ሲገባ ባየው ቁጥር እየተሸማቀቀ ነው የሚያልፈው፡፡ ጐረቤትዬው ኮስታራ ነው፡፡ ግን…
Rate this item
(14 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊት አጠቃላይ ስብሰባ ያደርጋሉ፡፡ ሰብሳቢው የዱር አራዊት ሁሉ ሊቀመንበር አያ አንበሶ ነው፡፡ ስብሰባው እንዲኖር ያዘዘው ግን የሁሉም የበላይ የሆነው አምላክ ነው፡፡ አራዊቱ ሁሉ ንቅል ብለው ከጫካው መጥተዋል፡፡ አያ አንበሶ በነብሮ አማካኝነት የምዝገባ ቁጥጥር እንዲደረግ ጥብቅ ትዕዛዝ…
Rate this item
(17 votes)
በጥንት ዘመን የነበረ አንድ ንጉሥ ታላላቅ፣ ጠበብት፣ መኳንንት፣ መሣፍንት እንዲሁም የጦር ኃይል አባላትን ጨምሮ ህዝቡን ሰበሰበና አገር ለማዳንና ህልውናዋ ተጠብቆ እንድትቆይ ወሳኝ እኔ ነኝ የሚል እጁን ያውጣና ምክንያቱን ያስረዳኝ አሉ፡፡ በመጀመሪያ የጦር አበጋዙ ተነስቶ፤ “አገር የማድን፣ የአገርን ህልውና የማስጠብቅ እኔ…
Rate this item
(18 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በገጠር የሚኖር የናጠጠ ሀብታም ልጅ፤ የንጉሡን ልጅ ለማግባት ፈልጎ፤ ወደ ንጉሡ ከተማ ሽማግሌዎች ይልካል፡፡ የፋሲካ ማግሥት ነው ዕለቱ፡፡ ሽማግሌዎቹ ተፈቅዶላቸው ግቢ ይገባሉ፡፡ ንጉሡን ጨምሮ ልዑላኑና መኳንንቱ ተቀምጠዋል፡፡ ሽማግሌዎቹ ገብተው ከፊት ለፊት ቆሙ፡፡ ‹‹ተቀመጡ እንጂ›› አሉ ንጉሡ፡፡…
Rate this item
(23 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ትልቅ አውቶቡስ በርካታ መንገደኞች ይጓዛሉ፡፡ ከተጓዦቹ መካከል አንዲት ህፃን ልጅ የያዘች እናት አለች፡፡ ልጇን እሹሩሩ ትላለች፤ ታባብላለች፡፡ በመካከል እዚያው ተጓዦች ዘንድ ያለ አንድ ዠርዣራ ሰካራም ከተቀመጠበት ይነሳል። እየተንገዳገደ፤ ፊት ለፊቷ ይቆምና ቁልቁል እያያት፤ “ስሚ ሴትዮ፤ እኔ…
Rate this item
(14 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን፤ አመሻሹ ላይ አንድ የተራበ ተኩላ የሚበላ ነገር ባገኝ ብሎ ከቦታ ቦታ ሲዘዋወር፣ ድንገት አንድ ግቢ ውስጥ የህፃን ልጅ ድምፅ ይሰማል፡፡ ግራ ቀኝ ቃኝቶ ማንም በአካባቢው እንደሌለና እንደማይታይ አረጋግጦ፤ ቀስ ብሎ ኮሽታ ሳያሰማ ወደ ግቢው ይገባል፡፡ ወደ መስኮቱ…