ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(12 votes)
ከአንድ ጋዜጣ ያገኘነው ተረት የሚከተለውን ይመስላል፡- ተረቱ በተለያየ አገር የሚነገር ቢሆንም በዚህ መልኩ የተነገረው እኛ ጋ ነው፡፡ እንደሚያመች አድርገን አቅርበነዋል፡፡ እነሆ፡-ከዕለታት አንድ ቀን ጅብና ቀበሮ ቤት ፍለጋ ይሄዳሉ፡፡ ጅብ ትልቅ ቤት ሲያገኝ፣ ቀበሮዋ ብዙ ቀዳዳዎች ያሉት ትንሽ ቤት አገኘች፡፡ ቀበሮዋም፤…
Rate this item
(11 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ መሀንዲስ፣ አንድ የፊዚክስ ባለሙያ እና አንድ ጠበቃ አንድ ቦታ ተቀምጠው ቃለ መጠይቅ እየጠበቁ ነበር፡፡ ቃለ-መጠይቁ ለአንድ መሥሪያ ቤት በዋና ኃላፊነት ለመቀጠር ነበር፡፡ በመጀመሪያ ቃለ-መጠይቁ የተደረገለት ለመሐንዲሱ ነበር፡፡ ‹‹ሥራዎ ምንድነው?›› ተብሎ ተጠየቀ፡፡ ‹‹መሐንዲስ ነኝ›› አለ፡፡ ‹‹የት የት…
Rate this item
(7 votes)
አንድ የኢራኖች ተረት የሚከተለውን ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ብዙ ጫጩት የምትፈለፍል አንዲት ዶሮ ነበረች፡፡ የዶሮዋ ባለቤት አንድ ቀን፣ “የምትወልጂውን ጫጩት እንድትነግሪኝ እፈልጋለሁ” አላት፡፡ ዶሮዋም፤“ምኑን ነው ስለ ጫጩቱ ማወቅ የፈለግኸው?” ብላ ግልፅ እንዲያደርግላት ጠየቀችው፡፡ ባለቤትየውም፤ “ወንድ ይሁን ሴት? ለእርባታ የሚሆን ወይስ…
Rate this item
(8 votes)
በሩሲያ የሚነገር አንድ ተረት አለ፡፡ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የውሃ ክፍል ኃላፊ ሁለት የበታች ሰራተኞቻቸውን ይጠሩና፤ “ያስጠራኋችሁ አንድ አጣዳፊ ሥራ ስላለ ነው” ይላሉ፡፡ “ምንድን ነው ጌታዬ? እኛ ሥራውን ለመፈፀም ዝግጁ ነን” ይላሉ ሠራተኞቹ፡፡ አለቅየውም፤“በጣም ጥሩ፡፡ ነገ ሹፌራችን ወደሚያሳያችሁ ቦታ ትሄዱና አንዳችሁ…
Rate this item
(12 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የቻይና ንጉስ፤ አማካሪ የሚሆነው ሁነኛ ሰው ይፈልግና አንድ አዋቂ ሊቅ አለና ወደ እሱ እንዲሄዱ፣ እንዲያሳምኑትና እንዲያመጡት ብልህ ባለሟሎችን ይልካቸዋል፡፡ ያ አዋቂ ሰው በአንድ ኃይቅ ዳርቻ ነው የሚኖረው፡፡ የንጉሡ ባለሟሎች ወደ አዋቂው ሰፈር ሄዱ፡፡ አዋቂውን ሰው አገኙትና፤…
Rate this item
(12 votes)
በአንድ የአጫጭር ተረቶች ስብስብ ውስጥ የሚከተለው ተረት ይገኝበታል፡፡ በአንድ ድርጅት ውስጥ ከዕለታት በአንድ ቀን አስገራሚ ሁኔታ ይከሰታል፡፡ ሰራተኞቹ እስከ ምሳ ሰዓት ድረስ ስራቸውን ሲያከናውኑ ቆይተው ለምሳ ይወጣሉ፡፡ ምሳ በልተው የተመለሱት ሁሉም አንድ ላይ አልነበረም፡፡ ከምሳ በኋላ ቡናና ሻይ የሚጠጡት ዘገዩ።…