ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(17 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልዑል በአንድ ጫካ ውስጥ አደን ሲያድን ውሎ እየተመለሰ ሳለ አንድ ባላገር ያገኛል፡፡ ባላገሩ የልዑሉን ማንነት አያውቅም፡፡ ስለዚህም እንዲሁ በአዘቦት ሰላምታ፡- “እንዴት ዋልክ ወዳጄ?” አለ ልዑሉም፤ “ደህና እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አንተስ ደህና ውለሃል?”“ደህና፡፡ ከየት እየመጣህ ነው?” “ከአደን” “ቀናህ?”…
Rate this item
(10 votes)
በድሮ ጊዜ አንድ አንቱ የተባሉ አገረ ገዢ፣ በየክፍለ ሀገሩ እየተዘዋወሩ፣ ህዝቡን እየሰበሰቡ፣ ያነጋግሩ ነበር ይባላል፡፡ አብረዋቸው አዋጅ ገላጮች ነበሩ፡፡ አዋጅ ገላጮቹ በታወጁ አዋጆች ላይ ጥያቄ ቢነሳ የሚያብራሩ የሚገልጡ ናቸው፡፡ ህዝብ ከተሰባሰበ በኋላ፣ ባለሟሉ ይነሳና፤ “የአገራችን ህዝብ ሆይ! አገረ ገዢው እዚህ…
Rate this item
(10 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጉደኛ ትንሽ ልጅ ነበረ፡፡ ይህ ልጅ የደምብ ልብሱን በንፅሕና ይይዛል፡፡ በሰዓቱ ወደ ትምህርት ቤት ይሄዳል፡፡ በሰዓቱ ይመለሳል፡፡ ገና ትንሽ ልጅ ነው፡፡ ሆኖም አስተዋይ ነው፡፡ አንድ ቀን ሳያስበው አንድ ብርጭቆ ሰበረ፡፡ ታላቅ ወንድሙ መጥቶ በጣም ተቆጣውና ገሰፀው፡፡…
Rate this item
(7 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጡረታ የወጣች አህያና አንድ ከቤት የተባረረ ውሻ አገር ለቀን እንሂድ ተባብለው ሲጓዙ፤ አህያዋ፤ “የማንታወቅበት አገር ሄደን አዲስ ሥራ ብንጀምር ጥሩ ነው” አለች፡፡ ውሻው፤ “መልካም ሃሳብ ነው፡፡ ዕድሜያችንን እንቀንስና እንቀጠር፡፡ ‘በአዲስ መልክ ሥራ ጀምረናል’ ማለት ብቻ እኮ…
Rate this item
(9 votes)
ከዚህ በፊት ብዙ ጊዜ ብለነዋል፤ ማንም ስላልሰማን ደግመን እንለዋለን ይላል - አንድ የጥንት ታሪክ ፀሐፊ፡፡ የእኛም እንደዚያው ነው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ደገኛ ገበሬዎች አብረው ይኖሩ ነበር፡፡ ሳር ቤት ነው ያላቸው፡፡ ደሳሳ ጎጆዎች ናቸው፡፡ በድንገት አንድ ቀን የአንደኛው ገበሬ ቤት…
Sunday, 28 October 2018 00:00

“ወርደን እናየዋለን!”

Written by
Rate this item
(10 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጎረቤታም ገበሬዎች ስለሚዘሩት እህል ይመካከራሉ፡፡ አንደኛው - “ዘንድሮ ምን ብንዘራ ይሻላል?”ሁለተኛው - “በቆሎ ብንዘራስ?”አንደኛው - “አዬ በቆሎ አይሆንም፡፡ በቆሎ በቀላሉ በእንስሳቱ ስለሚጫር አያስተርፉልንም፡፡”ሁለተኛው - “እንግዲያው ባቄላ ይሁና?”አንደኛው - “አዬ እሱማ አልሸሹም ዞር አሉ ነው”ሁለተኛው - “ካልሆነ…