ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ ሰው፣ ለወዳጆቹ የሚከተለውን ደብዳቤ ፃፈ፡፡ ኑ አቃብሩኝ ዛሬ የጥንቱ የጠዋቱ ወዳጃችን አቶ “ማኅበራዊ-ብስለት” (Common Sense) የቀብሩ ሥነ ስርዓት ስለሚካሄድ ቀብር ላይ ተገኝታችሁ አብረን እንቀብረው ዘንድ ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡ እንደምታውቁት አቶ “ማህበራዊ-ብስለት” የሁላችንም የረዥም ጊዜ ወዳጅ ነው፡፡ ዕድሜውን…
Rate this item
(7 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊት ከአንድ ውጊያ ድል በኋላ፤ እስቲ ያሳለፍነውን ጦርነት እንዴት እንዳሸነፍ እንመርምር ይባባላሉ፡፡ ነብር - “የእኔ መኖር ነው ዋናው፡፡ የእኔ ፍጥነት ጠላቶቻቸውን አደነጋግሩዋቸዋል” አለ፡፡ ዝሆን - “የእኔ ግዙፍነት ጠላቶቻችንን ብርክ አሲዞዋቸው እንደነበር ሁላችሁም ምስክር ናችሁ” አለ፡፡ ዝንጀሮ…
Rate this item
(2 votes)
በዱሮ ዘመን፤ ከዕለታት አንድ ቀን፤ በአንድ አካባቢ የሆነው ታሪክ ዛሬ እንደ ተረት ይወጋል፡፡ ወቅቱ ጅብ በጣም የሚፈራበትና ከሰው ጋር እየተጋፋ ገና በደምብ ሳይመሽ የሚመጣበት፣ በረት የሚሰብርበት፣ አጥር የሚጥስበት ነበር ይባላል፡፡ ከዚህም አልፎ ተርፎ ቤት ውስጥ እስከመግባትና ሰው እስከመብላት ደርሶ ነበር…
Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አዕዋፋት ተሰብስበው እያደኑ ስለሚይዟቸው ጠላቶቻቸው ይወያያሉ፤ አሉ፡፡ ዋና ሰብሳቢያቸው ንሥር ነው፡፡ ንሥር ያቀረበው ሃሳብ የሚከተለው ነበር፡- “እንደምታውቁት የምንወያየው የጠላቶቻችንን ፈሊጥ ተረድተን ራሳችንን ለማዳን ምን እናድርግ በሚለው ላይ ሲሆን ለዚህ አስፈፃሚ የሚሆነንን ተወካይ በመጨረሻ ለመምረጥ ነው፡፡ የምንመርጠው ተወካይ…
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ሁሉም የስሜት ዓይነቶች ይኖሩበት የነበረ አንድ ደሴት ነበረ ይባላል፡፡ እነዚህም ስሜቶች ደስታ፣ ሐዘን፣ ዕውቀት እንዲሁም ፍቅርን ጨምሮ በርካታ ሌሎች ነበሩ፡፡ አንድ ቀን ያ ደሴት ሊሰምጥ ነው የሚል ማስታወቂያ ተነገረ፡፡ ሁሉም በየፊናቸው ጀልባ እየሰሩ፣ ዘር ማንዘሮቻቸውን ይዘው፤ እግሬ…
Rate this item
(5 votes)
የዱር አራዊት ተሰብስበው ግብረ - ገብነታችንንና ሥነ-ምግባራችንን የሚያርቅ፣ መሠረታችንን የሚያበጅ፣ ደህና ጠባይ ያለው እንስሳ እንምረጥ ይባባላሉ፡፡ አንበሳ፤ የአራዊቱ ሁሉ ንጉሥ ነውና “ምርጫው ይሳካ ዘንድ ጦጣን፣ አህያንና ነብርን ስጡኝና የአመራረጡን ሥነ ስርዓት አስቀድመን እናበጃጀው!” ይላል፡፡ አራዊቱ፤ “መልካም ሀሳብ ነው፡፡ እነዚህን ሶስቱን…