ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(7 votes)
ከዕለታት ከአንድ ቀን ዘጠኝ ጓደኛሞች ወደ አንድ ሩቅ አገር ለመሄድ መንገድ ይጀምራሉ። ብዙ ርቀት እንደሄዱ ይመሽባቸዋል።አንደኛው፤“ጎበዝ፤ ከዚህ ወዲያ ከቀጠልን ጨለማው ይበረታብናል። ስለዚህ እዚህ ተኝተን እንደር” አለ። ሁለተኛው፤“ጥሩ ሀሳብ ነው። ግን ደህንነታችን ለመጠበቁ ምን መተማመኛ ይኖረናል?”ሦስተኛው፤“በተራ በተራ የሚጠብቅ ሰው እንመድብና ተረኛው…
Saturday, 19 November 2022 19:40

በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ

Written by
Rate this item
(9 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት እውቅ ሀብታም ገበሬዎች በአንድ መንደር ይኖራሉ። ሁለቱም ራሳቸው ላይ ምናምኒት ፀጉር አልነበራቸውም። በዚህም ምክንያት “ሁለቱ እንቁላሎች” የሚል ቅጽል ስም ተሰጥቷቸው ነበር። በጣም የሚዋደዱ ባልንጀሮች ናቸው። አንድ ቀን አብረው በመንገድ እየሄዱ ሳሉ፣ ከሩቅ አንድ የሚያብረቀርቅ ነገር አዩ።…
Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የተራቡ ጅቦች በየገደላ ገደሉ እየተዘዋወሩ የሚበላ ነገር ሲፈልጉ አንድ እጅግ ግዙፍ ዝሆን አዘቅት የሆነ ገደል ውስጥ ወድቆ ሞቶ አዩ።አንደኛው ጅብ፤“ጎበዝ ምን ትጠብቃላችሁ፤ እንግባና እንሸክሽከው እንጂ!” አለ።ሁለተኛው፤“ምን ጥርጥር አለው። ገብተን እንዘልዝለው እንጂ!”ሦስተኛው፤“ላሜ ወለደች ማለት ይሄ’ኮ ነው!”ከሞላ ጎደል ሁሉም…
Rate this item
(3 votes)
 ከእለታት አንድ ቀን አንድ አዛውንት አባት ለልጃቸው የሚከተለውን የቻይናዎች በሳል ምክር ለገሱት።1. እቅድህ የዓመት ከሆነ እሩዝ ዝራ2. እቅድህ የ5 ዓመት ከሆነ ባህርዛፍ ትከል3. እቅድህ የዘለዓለም ከሆነ ልጅህን አስተምርያ ልጅ ይህን መሰረታዊ እውነት ይዞ አደገ። አዋቂ በሆነም ሰዓት ለልጆቹ ሶስቱን ትምህርት…
Rate this item
(3 votes)
መንገዳችን ረዥም አገራችን ሰፊ ናት! መንግስታችን የዚያን ያህል ሰፊ እንዲሆን ምኞታችን ነው! ይሄ የሆነ ዕለት ህዝብ ያሸንፋል!ደራሲ ከበደ ሚካኤል፡-“አለ አንዳንድ ነገርበዚህ ሙሉ በዚያ ከመሆን የማይቀር”ይሉናል። ሀሳባቸው ዛሬም ከእኛ ጋር ነው። የምንጽፈው የምንኖረውን ነው። የምንኖረውም የምንጽፈውን ነው። እንግዲህ ለመንግስት በብርቱ ለማስታወስ…
Rate this item
(5 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ለምድር ለሰማይ የከበዱ፣ እጅግ ሀብታም ፊታውራሪ በአንድ ከተማ ይኖሩ ነበረ። የእኚህ ባለፀጋ ላሞችና ከብቶች ሥፍር ቁጥር የላቸውም ይባልላቸው ነበር። ታዲያ ከብቶችንና ላሞችን ጠዋት ከግቢው የሚያስወጣና የሚያሰማራ፣ ማታም ወደ ውሃ መጠጫቸው ቢርካ ወስዶ አጠጥቶ የሚመልሳቸው፣ ከፊታውራሪ ዘንድ…
Page 8 of 72