ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 07 July 2018 10:49
አዲስ ጠላ በአሮጌ ጋን ወይስ አሮጌ ጠላ በአዲስ ጋን ወይስ ሁለቱም አዲስ?!
Written by Administrator
እንደ ሥነ-ተረት በሀገራችን የሚነገር አንድ ታሪክ አለ፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን የጎረቤቱን አገር በመውረር የታወቀ አንድ ንጉሥ ነበረ፡፡ ይህ ንጉሥ እንደለመደው አንድ ዓይነት ጎሣ የሚኖርበትን ጎረቤት አገር ወረረና አገሬውን አስገብሮ ገዥ ሆኖ ያስተዳደር ጀመር፡፡ ያም ሆኖ የአገሬው ህዝብ የተገዛለት እየመሰለ አንድ…
Read 7746 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ የቱርኮች ተረት እንዲህ ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ ዛፍ ጥላ ሥር ተቀምጠው እናትና ልጅ ይወያያሉ፡፡ልጅ:- እማዬ?እናት:- ወዬልጅ:- ስንት አባቶች ናቸው ያሉኝ?እናት:- ሰባት ናቸውልጅ:- መቼ መቼ አገባሻቸው?እናት:-የመጀመሪያውን ሰኞ ለታልጅ:- ሁለተኛውንስ?እናት:- ማክሰኞልጅ:- ሦስተኛውንስ?እናት- ዕሮብ ለታልጅ:-አራተኛውንስ?እናት:-ሐሙስ ለታልጅ:-አምስተኛውንስ?እናት:-ዓርብ ለታ?ልጅ:- ስድስተኛውንስ?እናት:-ቅዳሜ ለታልጅ:- ሰባተኛውንስ?እናት:- እሑድ…
Read 8268 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 23 June 2018 12:21
“ወዳጅና ወዳጅ፣ የተጣላ እንደሆን መታረቁም አይቀር፣ እንደጥንቱም አይሆን” - ( አገርኛ ግጥም)
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን፣ ኢትዮ-ኤርትሪያ ጦርነት ሊጀመር ሰሞን፤ አንድ ክስተት ላይ ተመርኩዞ በዚህ ጋዜጣ፣ ተረት መሰል ትርክት አቅርበን ነበር፡፡ አንዳንድ ዕውነት እጅግ ሲቆይ ተረት ይመስላል፡፡ ዕውነትና ተረት አንዳንዴ በጣም ከመቀራረባቸው የተነሳ አንዱ አንዱን ተክቶ የሁኔታዎች መግለጫ፣ አሊያም የሂደቶች አንዳች መተንተኛ ይሆናል፡፡…
Read 11178 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ አሮጌ ውሻ፤ ከጌታው ጋር የመጨረሻ የመለያያ ውይይት ያደርጋሉ፡፡ ጌታው - እንግዲህ ውሻ ሆይ! በህይወታችን በጣም ረዥም መንገድ ተጉዘናል፡፡ አያሌ ውጣ ውረዶችንም አልፈናል፡፡ የእናንተ የውሾች ሞቅ ያለው ኑሮ የጉልበታችሁ ዘመን ላይ ያለው፤ ወርቃማ ጊዜ ነው፡፡ ሰውም እንደ…
Read 7936 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕታት አንድ ቀን፤ አንድ አንቱ የተባሉ፣ የደሩና የኮሩ የጥንት አርበኛ ፊታውራሪ፣ በአንድ የገጠር ከተማ ይኖሩ ነበር፡፡ እኒህ ሰው ጠላትን ባባረሩ ማግሥት የጀግንነት ተግባራቸው አልጠቅም ብሏቸው፤ ወደ ጫካ ወጣ ይሉና አደን ላይ ይሰማራሉ፡፡ ከርከሮ ካገኙ ከርከሮ፣ አውራሪስ ካገኙ አውራሪስ…ብቻ ያገኙትን የዱር…
Read 4639 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Sunday, 03 June 2018 00:00
“ይቺ እንዴ ትጨፍራለች?” ቢባል፤ “ልብስ አጥታ እቤት የቀረችውን ባየህ!” አለ
Written by Administrator
አንዲት የቆቅ ልጅ የስንዴ እሸት ትርክክ ብሎ በስሎ በሚገኝበት እርሻ አጠገብ ወጥመድ ተጠምዶ አይታ እናቷን፤ “እናቴ ሆይ፤ እሸት አምሮኝ ነበር፣ ከዚህ ማሣ ገብቼ እንዳልበላ ወጥመድ እንዳይዘኝ ሰጋሁ፣ ምን ይሻለኛል?” ስትል ጠየቀቻት፡፡እናቷም፤ “ተይ ልጄ ይቅርብሽ ትያዣለሽ አይሆንም” ብላ መከረቻት፡፡ ልጅቷ ግን…
Read 6209 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ