ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(12 votes)
አንድ እጅግ ጉረኛ ሰው ነበር፡፡ ድንገት ይመጣና ‹‹አሥራ ስድስት ቀበሮዎች አግኝቼ አንድ ላይ፣ በአንድ ጥይት ሰፋኋቸው! በጣም አስገራሚ ገድል ነው የፈፀምኩት›› አለ፡፡ ‹‹እንዴት ሊሆን ቻለ?›› አሉት፡፡ ‹‹እንዴ?! የዚያን ጊዜ ተዓምር በቃላት አይፈታም›› ማሰብ ይጠይቃል፡፡ እንደው ላይ ላዩን አይተን ብቻ በመሀይም…
Rate this item
(2 votes)
በመናገር ብቻ ያሰቡትን ሁሉ መፍጠር፣ ቅንጣት ላባ በማወዛወዝ ብቻ ያሻቸውን ማድረግ፣ የሚመኙትንም መሆን የሚቻልበት ተዓምረኛ ዓለም ውስጥ ነው አሉ፡፡ መቼም፣ ሁሉም የምትሃት ዓለም ሰው፣ አንድ አይነት አይደለም፡፡ የናት ሆድ ዥጉርጉር ይባል የለ፡፡ እናማ አንዷ ታዳጊ የተዓምር ዓለም ልጃገረድ፣ ያልተለመደ ነገር…
Rate this item
(7 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ገበሬ ደጋ እየኖረ ነበር፡፡ አንድ ቀን ቆላ ገበያ ወረደ፡፡ ሲመለስ ብዙ ብር ይዞ መጣ፡፡ የሳር ቤት ጣራውን ቀይሮ ቆርቆሮ አስመታ፡፡ አጣና፡፡ የጐዳደለውን አጥሩን አጥብቆ ዙሪያውን አሳጠረ፡፡ መሬቱን በሊሾ ሲሚንቶ አስለሰነ፡፡ በጣም አሳመረው፡፡ ይህንን ያየ የጐረቤቱ ገበሬ…
Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊቶች ሁሉ ተሰባስበው፤ “እንዴት ነው ነገሩ? የምንበላው ጠፋ፡፡ ሁሉም የሚታደን እንስሳ እየሸሸ ጐረቤት አገር ገባ፡፡ ተጨማሪ እንዳንፈልግ ጫካውም ሥራ ፈትቶ ይገኛል፡፡ ስለዚህ ጥረን ተጣጥረን ለረዥም ጊዜ የሚያገለግለንን ምግብ ገዝተን ማከማቸት አለብን፡፡ ለዚህ ገበያ ስምሪት የሚላክ ተወካይ…
Rate this item
(17 votes)
 (በዶ.ር ኤርሲዶ ሌንደቦ የተዘጋጀውና፣ “ኑሮMap” የተሰኘው የለውጥ መፅሐፍ ውስጥ ከሰፈረ ታሪክ አንዱን ነቅሰን እንድንመለከት ወደድን፡፡ ከዓመታት በፊት የአገራችንን ችግር የተነበየና መፍትሔውንም ያሳየ ግሩም መጽሐፍ ነው፡፡)የኮንስትራክሽን ኩባንያውን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሳደገ የመጣ ወጣት መሃንዲስ፤ ኩባንያውን ይበልጥ የሚያሳድጉ ሶስት ፕሮጀክቶችን በኮንትራት ተረክቦ…
Rate this item
(6 votes)
 አባት እና እናት ልጃቸውን ይድሩና ልጃቸው “ሙሽሪት ልመጂ” ተብላ ባሏ ቤት ከርማ፣ እናት አባቷን ለመጠየቅ ወደ ወላጆቿ ቤት ትመጣለች፡፡ ከዚያም ከእናቷ ጋር የሴት - የሴት ነገር ትጫወታለች፡፡ እናት - አንቺ ልጅ ልጅ - እመት እማዬ እናት - እንደው ዝም ዝም…