ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(3 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ለምድር ለሰማይ የከበደ የንጉሥ ልጅ፣ ያማረ ሠረገላውን አሳጥቦ፣ አስወልውሎ ታጭታልሃለች የተባለችውን ቆንጆ ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊያይ፤ አሽከር አስከትሎ ወደ ሩቅ አገር ሊሄድ ተነሳ።አባቱ የተከበሩ አንቱ የተባሉ ስመ-ጥር ጀግና፣ ከትውልድ ትውልድ ከሚከታተለው ሥርወ-መንግስት የመነጩ፣ የተከበሩ ሰው ናቸው።…
Rate this item
(3 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ሎሌ፣ ጌታው ፊት ይቆምና ቃል ይገባል። የሎሌው ስም ብርቄ ነው።ቃሉም፤“ጌታዬ ሆይ”ጌታው፤ “እህ ብርቄ ምን ፈልገህ ነው?”“ጌታዬ፣ ቃል እንድገባ ይፈቅዱልኛል?”ጌታው፤“አዎን እፈቅድልሃለሁ። የምን ቃል ልትገባ ነው የፈለከው?” ብርቄ፤“ጌታዬ አሁን አይበለውና የእርሶ ህይወት ቢያልፍ፣ ያለ እርስዎ መኖር ስለማልሻ ዓለም…
Rate this item
(4 votes)
አንድ የፈረንጆች ተረት አለ፡፡ በማፍቀር ዕድሜ ላይ ያሉ ጐረምሶች፤ “የት ሄደን ነው ራት የምንገባበዘው?” ሲባባሉ፤ አንደኛው፤“ኦሽን-ቪው ሆቴል እንሂድ” አለ“ለምን?” ሲሉት፤ “እዚያ ቆንጆ ቆንጆ፣ የሚታዩ ኮረዶች አሉ!” አለ፡፡ ሁሉም ተስማሙና ሄደው በርቸስቸስ ሲሉና ሴት ሲያጫውቱ አመሹ፡፡ ይህ በሆነ ከአሥር ዓመት በኋላ…
Rate this item
(8 votes)
 በአሜሪካኖች ዘንድ የሚነገር አንድ ቀልድ መሳይ ተረት እንዲህ ይላል:- ከዕለታት በአንደኛው አዲስ ዓመት ዕለት አምላክ ሶስት ታዋቂ ሰዎችን ጠራ 1ኛ/ ቢል ጌትስን 2ኛ/ ቦሪስ ዬልሲንን 3ኛ/ ቢል ክሊንተንን ከዚያም “የጠራኋችሁ አንድ አስቸኳይ መልዕክት ስላለኝ ነው” አለ፡፡ ሁሉም በችኮላና በጉጉት “ምንድን…
Rate this item
(4 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልጅ ከት/ቤት ተመልሶ ወደ ቤቱ ይመጣል። እቤትም ሆኖ ክፉኛ ያለቅሳል።አባት ከደጅ ሲመጡ ልጁ ሲያለቅስ ያዩትና፤“ና አንተ አሽከር፣ ልጄ ምን ሆኖ ነው የሚያለቅሰው? እስቲ ሂድና ጠይቀኸው ና?” ይሉታል።አሽከር እጅ ነስቶ የታዘዘውን ሊፈጽም ይሄዳል።ልጁ ዘንድ ሄዶም፣“ምን ሆነህ ነው…
Rate this item
(1 Vote)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዝማሪ መሰንቆውን ይዞ ያንጎራጉራል። ለአንድ ባለፀጋ ሰው ነው የሚገጥመው።“የኔማ ጌትዬ ዘረ መኳንንትስጋ አልበላም አለ ትከሻው ከብዶት…”ጌትዬውም፤“ይበል ይበል…ንሳ አንተ አሽከር፣አንድ ብርሌ ስጠው…” አሉ።አዝማሪው ብርሌውን ተቀበለ። ጎርጎጭ፣ ጎርጎጭ አደረገና፤ እንደገና አቀነቀነ፡-“አንተ ሰው ጥርስህን አኑረው በዋንጫ የሷው ይበቃል ለእህል…