ርዕሰ አንቀፅ
Friday, 22 September 2017 00:00
መዶሻ ያለው ሰው፤ እያንዳንዱ ችግር፣ ሚሥማር ይመስለዋል - ማርክ ትዌይን
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ እናት ቢምቢ ትንኝና ልጅ ቢንቢ ትንኝ ነበሩ፡፡ ልጅዬዋ ቢምቢ፤ በአገሩ እየተዘዋወረች ዙሪያ ገባው ውስጥ ነዋሪ - የሆኑትን እንስሳት፣ አዕዋፍና ነብሳት ልትጠይቃቸው ጎራ ልትል አሰበች፡፡ ይህንን ያወቀችው እናት፤ “መሄዱንስ ሂጂ፡፡ ዘመድ ማግኘትና መጠየቅ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ነገር…
Read 8023 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በህይወት ኑሮው ሁሉ ነገር ተሳክቶለት፣ ይለጉመው ፈረስ፣ ይጭነው አጋሠሥ ያለው እጅግ የናጠጠ ዲታ ሰው ነበረ፡፡ እጅግ ቆንጅዬ ሚስት የነበረችው ሲሆን፤ ከእሷ የተወለዱ የሚያማምሩ ልጆችም ነበሩት፡፡ ታዲያ ይህን ሰው ሁልጊዜ የሚከነክነው በአገሩ ውሸት እንጂ ዕውነት አለመኖሩ ነበር፡፡…
Read 6343 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ሶስት ሌቦች ወደ አንድ ሀብታም ግቢ ይገቡና፣ ጌትየው መተኛቱን ካረጋገጡ በኋላ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ይመክራሉ፡፡ አንደኛው፡- እኔ ጌትየው አካባቢ ሆኜ መንቃት አለመንቃቱን እያየሁ ልጠብቅ ሁለተኛው፡- እኔ ደግሞ ቀስ ብዬ የበረቱን በር ልክፈትና ከብቶቹን ላስወጣ ሦስተኛው፡- እኔ፤ እደጅ…
Read 7169 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ በጣም አባቱን የሚፈራ ልዑል ነበር፡፡ በፍርሃቱ ምክንያት የሠራውን ሥራ ሁሉ ለንጉሡ ከመናገር ይቆጠባል፡፡ ከሁሉም በላይ ልጅየውን፣ ልዑሉን የሚያስደነግጠው አባትየው ምንም ነገር ቢሰማ አይደነቅም፡፡ ስለዚህ፤ አንድ አዲስ ነገር ሲያቀርብለት፤ “በርታ፤ ገና ይቀርሃል” ይላል፡፡ ልዑሉም፤ “ምን ባደርግ ነው…
Read 7944 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሽማግሌ ንጉሥ፤ በአንድ አገር ይኖር ነበረ፡፡ ንጉሡ አንድ ልጅ አለው፡፡ ይህ ልጅ ከዕውቀት ዕውቀት የሌለው፣ ከልምድ ልምድን ያላገኘ፣ በዕድሜውም ገና ለጋ ነበረ፡፡ ሆኖም የዕለት ሰርክ ምኞቱ፣ የአባቱን ዙፋን ወርሶ፣ በምቾት ተንደላቆ መኖር ነበር፡፡ ስለዚህ መኝታ ቤቱን…
Read 6547 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 12 August 2017 00:00
ኖር በይው ልብሱን፤ ሰውዬውስ የቅድሙ ነው (ኖር በዪ የኹጅር የጋኽምን ምስ) - የጉራጊኛ ተረትና ምሣሌ (Old wine in a new bottle) - የእንግሊዞች ተረትና ምሣሌ
Written by Administrator
ሩሲያውያን አንድ ተረት አላቸው፡፡ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ንጉሥ በዋናው ከተማ ውስጥ እየተዘዋወረ ሳለ የጣት ቀለበቱ ይጠፋበታል፡፡ ወዲያው በጋዜጣ ላይ ማስታወቂያ ያወጣል፡፡ “የጣት ቀለበቴን አግኝቶ ላመጣልኝ ሰው ወሮታውን እከፍላለሁ” የሚል ነው ማስታወቂያው፡፡ አንድ ተራ ወታደር ዕድለኛ ሆነና ቀለበቱን አገኘ፡፡ “ምን ባደርግ…
Read 4646 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ