ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(17 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ የወደፊት የአገዛዝ ዕጣ-ፈንታውን ለማወቅ ወደ አንድ አዋቂ ዘንድ ይሄዳል፡፡ አዋቂውም ተመራምሮና አስቦ፤ “አገዛዝህ እንዲቃና ሰው መሰዋት አለብህ፡፡ ይህ የምትሰዋው ሰው እጅግ ሀብታም ነጋዴ መሆን አለበት” አለው፡፡ ንጉሡ፤ “ከአገሩ ነጋዴዎች ሁሉ እጅግ የናጠጠ ሀብታም የሚባለውን አምጡልኝ”…
Rate this item
(18 votes)
ከጥንታውያን ፋርሶች ተረቶች አንዱ የሚከተለውን ይላል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ መንደር ውስጥ የሚኖር እጅግ ሞገደኛና አስቸጋሪ ወጣት ነበር፡፡ ይህ ወጣት ልጃገረዶችን እየደበደበ ያስቸግራል፡፡ ንብረታቸውን ይቀማል፡፡ ወደ ቤታቸው በጊዜ እንዳይገቡ አግቶ ያስቀምጣቸዋል፡፡ አባቱ አንቱ የተባለና የሚፈራ በመሆኑ፣ ደፍሮ የሚናገረውና ተው የሚለው ቤተሰብ…
Rate this item
(19 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጓደኛሞች በአንድ ጫካ ውስጥ አቋርጠው በጣም ረዥም መንገድ እየሄዱ ነበር፡፡ መንገዱን ከመጀመራቸው በፊት፤አንደኛው - እንግዲህ አደራ መንገድ ነውና የሚያጋጥመን አይታወቅም፡፡ ስለዚህ እንማማል፡፡ ሁለተኛው - ገና ለገና ችግር ያጋጥመናል ብለን ነው የምንማማለው? ማናቸውንም መከራ ልንችል፣ ካስፈለገም በምድር…
Rate this item
(13 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ እጅግ የሚያምር ልጅ፤ ከአሸዋ ላይ አንዲት ትንሽ ጉድጓድ ቆፍሮ፣ እዚያች ውስጥ ከባሕሩ ውሃ በትንሽ ዛጎል ሳያቋርጥ ቶሎ ቶሎ እያመላለሰ ይጨምር ነበር፡፡ ውሃውን ለማቆር እየሞከረ ነው ማለት ነው፡፡ አንድ የተማረና የተመራመረ በጣም የረቀቀ ቅዱስ፤ ያንን ልጅ ባየ…
Rate this item
(23 votes)
አንዳንድ ዕውነተኛ ታሪክ ሲቆይ ተረት ይመስላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ትልቅ ቴያትር ቤት ፊት ለፊት አንድ ወጣትና አንዲት ወጣት ቆመዋል፡፡ የቆሙበት ቦታ የቴያትር ቤቱ ኮሪደር ነው፡፡ ሰው ቴያትር ለመግባት የሚሠለፈው እዚሁ ኮሪደር ላይ ነው፡፡ ስለዚህ ሰው እየመጣ ከወጣቱና ከወጣቷ ጀርባ…
Rate this item
(22 votes)
(በር ነኣ አሃ በእድ በጎዳ ነኣ ሀርግያጋ ቤአነ ቤስ)- የወላይትኛ ምሳሌያዊ ንግግር በጥንት ጊዜ በቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን፣ በአሜሪካው ፕሬዚዳንትና በራሺያው ፕሬዚዳንት ላይ የተቀለደ አንድ ተረት ቢጤ ዕውነት ነበር፡፡ እነሆ፡- የሁለቱ አገሮች ፕሬዚዳንቶች፤ ወታደራዊ ኃይላቸውን ያወዳድራሉ፡፡ የእኔ ይበልጥ፣ የእኔ ይበልጥ፣ ይፎካከራሉ።…