ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው በጠና ታመመና አልጋ ላይ ዋለ፡፡ በየጊዜው እየሄደ ዶክተሮች ያነጋግራል፡፡ 1ኛው ሐኪም - “አይዞህ ቀላል ነው፡፡ ለክፉ አይሰጥህም” አለው፡፡ ህመምተኛው - “ዕውን ሐኪም በዚህ ተፅናንቼ ልቀመጥ?”1ኛው ሐኪም - “እርግጡን ነው የነገርኩህ”ህመምተኛው - “እንዳፍዎ ያድርግልኝ!” ግን አያርፍም…
Rate this item
(21 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት አሮጊት ከእንቅልፋቸው ሲነቁ የማይታመን ነገር አዩ፡፡ ግቢያቸው በጎርፍ ተጥለቅልቋል፡፡ ውሃው የምድር ቤቱን አጥለቅልቆ ጨርሶ የመጀመሪያውን ፎቅ ሞልቶታል፡፡ አሰቃቂው ነገር ደግሞ ከደቂቃ ደቂቃ፣ ከሰዓት ሰዓት ገና ማጥለቅለቁን እየቀጠለ፣ እያደገ ነው፡፡ አሮጊቷ ከመኝታ ቤታቸው ወደ ውጪ ሲያስተውሉ፣ ጎርፉ…
Rate this item
(22 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ገበሬ ላሟን ሊመግብ ወደ በረት ይገባል፡፡ ላሚቱ የምትበላውን ወደ ገንዳዋ እየጨመረ ሳለ በእግሯ የምግቡን እቃ መታችው፡፡ ምግቡ በሙሉ በአካባቢው ተበተነ፡፡ገበሬው ተናደደና፤“አንድ ብያለሁ!” አለ፡፡በሚቀጥለው ቀን ላሚቱን ለማገድ ከበረቷ ያስወጣታል፡፡ ከግቢው እየወጣች ሳለች፣ ገበሬው ሁለት ሳምንት ሙሉ ሲያጥርና…
Rate this item
(15 votes)
ፈረንጆች Good News and Bad News የሚሉት አላቸው፡፡ ደግ ወሬና ክፉ ወሬእንደማለት ነው፡፡ ይኸንን የተንተራሰ የአንድ ሀኪምና የታካሚው ንግግር የዛሬ ተረታችን ነው፡፡ እነሆ፡-ሐኪም - እንኳን ደህና መጣህ ወዳጄ፡፡ታካሚ - እንኳን ደህና ቆዩኝ ሐኪም፡፡ሐኪም - ዛሬ፤ደግም ክፉም ወሬ ይዤ ነው የጠበቅሁህ፡፡ታካሚ…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አህያና አንድ ለማዳ ውሻ በአንድ ጌታ ቤት ይኖሩ ነበረ፡፡ አህያው ከጋጣ ውስጥ ብዙ አጃና ገብስ እንዲሁም ሳር ተደርጎለት እስኪጠግብ እየበላ ይተኛል፡፡ ትንሹ ቡችላ ውሻ ደግሞ ሳሎን ውስጥ ለእሱ በተዘጋጀለት ሶፋ ላይ ይቀመጣል፡፡ አንዳንዴ ደግሞ በጌታው ጭን…
Rate this item
(28 votes)
ሦስት አህዮች በጠፍ ጨረቃ ሣር ሊግጡ ወደ ሜዳ ተሰማርተዋል፡፡ ጅቦች ደግሞ ርቧቸው ሲዞሩ አምሽተው፣ በመጨረሻ አህዮቹ ሣር ወደሚግጡበት አካባቢ ይመጣሉ፡፡ “በዚህ ሌሊት፣ በእኛ ሰዓት፣ በእኛ ግዛት እንዲህ ፍንድቅድቅ ያሉት ማንን ተማምነው ነው? ከመብላታችን በፊት እንጠይቃቸው” አሉና ጅቦቹ አህዮቹን ተራ በተራ…