ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(0 votes)
በአንድ በረሀ ውስጥ ሁለት ሰዎች በፈረስ ሆነው ሜዳውን አቋርጠው በመሄድ ላይ ሳሉ ይገናኛሉ። ከሁለቱ የአንደኛው ፈረስ አንካሳ ነው። ባለ አንካሳው ፈረስ በረሀውን አቋርጦ አለሙ አገር ለመድረስ ፈረሱ አላስተማመነውም። ስለዚህም እንደምንም ብሎ ደህነኛውን ፈረስ ከሌላው ሰውዬ ለመውሰድ መላ ይፈልግ ጀመር። በመጨረሻም…
Rate this item
(2 votes)
 ሁለት ንሥሮች ስለወደፊት ዕጣ-ፈንታቸው ይጨዋወታሉ፡፡ አንደኛው - “እኛ ንሥሮች፤ ሰዎች እንዳያጠቁን በየጊዜው እየተገናኘን መወያየት፣ መነጋገር፣ ደካማ ጎናችንን እያነሳን መፍትሔውን ማግኘት ያስፈልገናል፡፡ ስለዚህ ሁሉንም ንሥሮች ሰብስበን እንነጋገርና አንድ ዓይነት አቋም እንያዝ”ሁለተኛው ንሥር - “በዕውነቱ በጣም ቀና ሀሳብ ነው፡፡ ሁሉም እንዲሰበሰቡ ማስታወቂያ…
Rate this item
(1 Vote)
“ሁሉንም ሞክሩ የተሻለውን ያዙ” የሚለውን አባባል ቢያንስ እስከ 1966 ዓ.ም ድረስ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርስቲ (የዛሬው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ) ገብቶ የተማረ ተማሪ ያውቀዋል። በየዲግሪው ላይ የተፃፈ መሪ ቃልና ጥቅስ ነው። በህይወታችን ውስጥ በርካታ ውጣ ውረዶች ይገጥሙናልና በየፈርጅ በየፈርጃቸው እየሞከርን፣ እየወደቅን እየተነሳን፣…
Rate this item
(1 Vote)
ከዕለታት አንድ ቀን ድመት አንድ ጫካ ውስጥ ቀበሮ ታያለች፡፡ ከዚያም ለራሷ እንዲህ ትላለች፡- “ቀበሮ በጣም ቀልጣፋ ነው፡፡ ብዙ ልምድ ያለው ነው፡፡ በሰፊውም የተከበረ ነው፡፡ ስለዚህ መልካም ሰላምታ ላቀርብለትና ልቀርበው ይገባል”፡፡ ቀጥላም፤ “እንደምን አደርክ አያ ቀበሮ! እንዴትስ ከርመሀል? ለመሆኑ ሁሉ ነገር…
Rate this item
(7 votes)
 (በጓድዬ ብሽዬ ኤረማ) የቤተ-ጉራጌ ምሳሌያዊ አነጋገር አንድ በጣም ባለፀጋ የሆኑ የተከበሩ ባላባት በአንድ መንደር ይኖራሉ፡፡ ጌታዬ ጌታዬ የማይላቸው የለም፡፡ እኝህ የተከበሩ ባላባት አንድ ብርቄ የሚባል ነባር አሽከር ነበራቸው፡፡ ብርቄ አሽከርነት ያምርበታል፡፡ ሲልኩት ወዴት፣ ሲጠሩት አቤት ለማለት ይችልበታል፡፡ ዘወትር ግብር ገብቶ፣…
Rate this item
(8 votes)
በቀድሞው ዘመን አንድ የወረዳ ገዢ ነበሩ፡፡ መቶ አለቃ ናቸው፡፡ ዛሬ እንደ ተረት ሊወሱ አንድ ሐሙስ ነው የቀራቸው፡፡አንድ ቀን የወረዳውን ህዝብ በሙሉ ጠርተው “ንቃት ልንሰጣችሁ ነውና አንድ ሰው እንዳይቀር፤ የቀረ ወዮለት” የሚል ማስፈራሪያ - አዘል ማሳሰቢያ ሰጡ፡፡ ህዝቡ በነቂስ ወጣ፡፡ ባይወጣ…
Page 1 of 72