ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ47 ዓመቱ ብራድ ፒት በ50 ዓመቱ ትወና ለማቆም ማቀዱን ለአውስትራሊያው የቲቪ ሾው 60 ሚኒትስ ተናገረ፡፡ከትወና ይልቅ በፊልም ኢንዱስትሪው በፕሮድዊሰርነት መስራት ፍላጎት አለኝ ያለው ብራድ ፒት ከአንጀሊና ጋር በመሰረተው ቤተሰብ ተጨማሪ ልጆች እንዲኖሩ ፍላጎት እንዳለውምተናግሯል፡፡ “መኒ ቦል” በተባለው ፊልሙ በቤዝቦል ስፖርት…
Read 3247 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ42 ዓመቷ ጄኒፈር ሎፔዝ ከ19 ዓመት ታናሿ ስማርት ካስፐር ጋር መተጫጨቷ ተገለፀ፡፡ ዳንሰኛዋ ከሆነው ከዚህ የ22 ዓመት ወጣት ጋር 4ኛ ትዳሯን ልትመሰርት እንደምትችል ቲኤምዜድ የተባለ ጉድጎልጋይ ድረገፅ አጋልጧል፡፡ ጄሎ ከላቲኑ ድምፃዊ ማርክ አንቶኒ ጋር ለዓመታት የቆየችበትን ትዳር ፍቺ ከፈፀመች 3…
Read 3954 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በ2012 መግቢያ ላይ የሚካሄደውን የኦስካር ምሽትን እንዲያስተናብር የ63 ዓመቱ ቢሊ ክሪስታል መሾሙ ታወቀ፡፡ ቢሊ ክሪስታል የኦስካር አስተናጋጅ ሆኖ ሲሾም ዘንድሮ 9ኛው ነው፡፡ በ2012 መግቢያ ላይ የሚዘጋጀው 84ኛው የኦስካር ሽልማት ስነስርዓት በአስተናባሪው ኤዲ መርፊና በፕሮዲውሰሩ ከሃላፊነት መልቀቅ ጋር በተያያዘ በገቢው ላይ…
Read 4064 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በማይክል ጃክሰን ውስን የህይወት ምእራፎች ላይ በሚያተኩር የፊልም ስራ ፕሮጀክት የሆሊውድ ባለሙያዎች እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ዘጋርድያን ዘገበ፡፡ በታላቁ የፖፕ ንጉስ የህይወት ታሪክ ላይ ፊልም የመስራቱ ሃሳብ ባለፉት 2 ዓመታት በሆሊውድ ሲመከርበት ቆይቷል፡፡ በፊልም ስራው ሞንቴሲቶ ፒከቸር የተባለ የፊልም ኩባንያ ከማይክል ጃክሰን…
Read 2409 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ስድስተኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፊልም ፌስቲቫል ባለፈው ሰኞ በአዲስ አበባ ባህልና ትያትር አዳራሽ በተከናወነ ሥነ ሥርዓት የተጀመረ ሲሆን ካለፈው ሕዳር 2003 ዓመተ ምህረት ወዲህ ከተሰሩት ሰማንያ ያህል ፊልሞች አስራ ሰባቱ ብቻ ለሽልማት እንደሚወዳደሩ አዘጋጆቹ ተናግረዋል፡፡ በፌስቲቫሉ ላይ ለመወዳደር ያልተመዘገቡ አንዳንድ…
Read 3386 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ሬዲዮ በተለይም በ”ከመፃህፍት ዓለም”፣ “እሁድ ጠዋት” እና “የኪነጥበባት ምሽት” አቅራቢነቱ ታዋቂ የነበረው አንጋፋው ጋዜጠኛ ደጀኔ ጥላሁን ለሐዋሳ የኪነጥበብ አፍቃሪዎች ልምዱን ለማጋራት የ60 ሻማ 35ኛ የክብር እንግዳ ሆነ፡፡ ነገ በሐዋሳ ቤተሰብ መምርያ ማህበር አዳራሽ ከቀኑ 8…
Read 4574 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና