Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
አሸናፊዎች በህንድ ነፃ የትምህርት እድል ያገኛሉ ኔክስት የዲዛይን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ2004 ተመራቂ ተማሪዎች ዛሬ ምሽት በሚደረግ የዲዛይነሮች ውድድር ላይ የፋሽን ትርኢት እንደሚያቀርቡ ተገለፀ፡፡ ዝግጅቱ ባለፈው ሳምንት ሊቀርብ ታስቦ የነበረ ቢሆንም በጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞት ምክንያት መራዘሙ ይታወቃል፡፡ ተማሪዎቹ ዛሬ ረፋዱ…
Saturday, 15 September 2012 13:57

የሩሲያ ቋንቋ አውደርዕይ ተጠናቀቀ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዛሬ ሳምንት በፑሽኪን አዳራሽ ተጀምሮ የነበረው የሩስያ ቋንቋ መማርያ መፃሕፍት አውደ ርዕይ ከትናንት በስትያ ተጠናቀቀ። በአውደ ርዕዩ የሩስያኛ ግጥምና የዘፈን ግጥም በቃል ማነብነብ ውድድር የተካሄደ ሲሆን በፑሽኪን ሕይወትና ሥራዎች ዙሪያም የጥያቄና መልስ ውድድር እንደነበር ታውቋል፡፡የባለቅኔውና ደራሲው ፑሸኪን ተረቶችም በካርቱን ሥዕል…
Saturday, 15 September 2012 13:56

“ኤማንዳ 2050” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በዘሪሁን መለሰ የተዘጋጀው “ኤማንዳ 2050” ሳይንሳዊ ልቦለድ ለንባብ በቃ፡፡ በአማዞን ድረገፅ አማካይነት በኢንተርኔት ጭምር የሚሸጠው መፅሐፍ፤ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ምጥቀትና በስለላ ዘውግ ላይ ተንተርሶ የተፃፈ ነው፡፡ በፋር ኢስት ትሬዲንግ የታተመው ባለ 196 ገፅ መፅሐፍ፤ ለአገር ውስጥ በ45 ብር፤ ለውጭ ሀገራት በ10…
Saturday, 15 September 2012 13:54

“የተከፈለበት” ላይ ውይይት ይካሄዳል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ ለእይታ የበቃው የሜሮን ጌትነት “የተከፈለበት” የተሰኘ ፊልም ለውይይት እንደሚቀርብ ሲኔ ክለብ ደ አዲስ የፊልም ማህበር አስታወቀ፡፡ ፊልሙ ለውይይት የሚቀርበው በመጪው ማክሰኞ ምሽት በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንስ ነው፡፡ ፊልሙ ለተመልካች ከቀረበ በኋላ በሚደረገው ውይይት ላይ ደራሲና አዘጋጅዋ ሜሮን ጌትነት ትገኛለች ተብሎ…
Saturday, 15 September 2012 13:54

“ኢቫንጋዲ” ፊልም ነገ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ሚሶ ነጋያ” በሚለው ነጠላ ዜማ እውቅና ያገኘችው ሳሮን ተፈሪ “ኢቫንጋዲ” የሚል ፊልም ሰራች፡፡ ራሷ ፅፋ ፕሮዲዩስ ያደረገችውን የ90 ደቂቃ ፊልም ተመስገን አለማየሁ አዘጋጅቶታል፡፡ ስለ ፊልሙ ዝግጅት ሂደት ከዝግጅት ክፍላችን የተጠቀየችው ሳሮን “የዛሬ ሁለት ዓመት ነው የፃፍኩት፤ ወጪውንም አባቴ ነው የሸፈነልኝ”…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ከ50 አመት ገደማ ወዲህ የተከሰቱ የረሃብ ታሪኮችን የሚዳስስ “የጥድፊያ ዘመናት - ረሃብና ቸነፈር” የተሰኘ መፅሐፍ ነገ ይመረቃል። በአቶ ኃይለ ማርያም ሰይፉ ተጽፎ ለህትመት የበቃው ይሄው የታሪክ ማስታወሻ፣ ነገ በአየር መንገድ ፓይለቶች ማኅበር አዳራሽ ከቀኑ በ8 ሰዓት እንደሚመረቅ ታውቋል።