ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዳም ረታ ልቦለድ ላይ ተንተርሶ አምና በፊልም አዘጋጅ አብርሃም ገዛኸኝ ለእይታ የበቃው “ሎሚ ሽታ” ፊልም ውይይት ተደረገበት፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባሕል ማእከል አዳራሽ ባለፈው ረቡዕ ምሽት በተደረገው ውይይት ፊልሙ ከልቦለድ ወደ ፊልም የተቀየረበትን መንገድ የተመለከተ ጥናታዊ ፅሑፍ ቀርቦበታል፡፡
Read 1635 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በተፈሪ ወልደኪዳን ተፅፎ አታክልቲ ነጋ (ጌይፀ) ያዘጋጀው የ105 ደቂቃ “ግመ ፍቕሪ” የትግርኛ ፊልም ዛሬ በመቀሌ ከተማ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በከተማዋ በሚገኘው የሰማዕታት ሐውልት አዳራሽ ከቀኑ 8 ሰዓት በሚመረቀው የፍቅር ፊልም ላይ ጎይቶም ተወልደ፣ አዲያም ካህሳይ፣ ኢያሱ ገብረእግዚአብሔር እና ሌሎችም ይተውናሉ፡፡…
Read 1444 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሚራክል ዲዛይን ፋሽን ተቋም ለሰባት ወራት ያሰለጠናቸው 102 ተማሪዎች ያዘጋጁዋቸው ልብሶች የሚታዩበት “ኩራት በሃገር ልብስ” የፋሽን ትርኢት ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ 92 ሴቶች እና 10 ወንዶች በሚሳተፉበት ትርኢት በሚደረገው ውድድር አንደኛ የሚወጣ (የምትወጣ) በሕንድ ሀገር የስድስት…
Read 1893 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዝነኛዋ አሜሪካዊት አቀንቃኝ ብሪትኒ ስፒርስ ከአራት ዓመት በፊት ከፈረሰው ትዳሯ ጋር በተገናኘ የደረሰባት የስነልቦና ቀውስ ለከፍተኛ የገንዘብ ብክነት ተጋልጣ እንደነበር ተገለፁ፡፡ ዘንድሮ በኤክስ ፋክተር የቴሌቭዥን ተሰጥኦ ፕሮግራም ላይ በዳኝነት መስራት የጀመረችው ብሪትኒ፤ ለዓመት 15 ሚ.ዶላር ተከፍሏታል ተብሏል፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት…
Read 1452 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሮድ ስትዋርት በግል ህይወቱና ሙያው ላይ ያተኮረ መፅሃፍ ለንባብ አበቃ፡፡ “ሮድ ዘ አውቶባዮግራፊ” መፅሃፉ በአደንዛዥ ዕፅ ሱሰኝነቱና በፍቅር ህይወቱ ላይ ያተኩራል ተብሏል፡፡ ከልጅነት እስከ እውቀት ያለፈበትን የህይወት ጎዳና በአዝናኝ አተራረክ እንዳቀረበው የ67 ዓመቱ ሙዚቀኛ ተናግሯል፡፡ ሮድ ስትዋርት “ሜሪ ክሪስማስ፡ ቤቢ…
Read 2052 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በህንድ የፊልም ኢንዱስትሪ “የዲያሬክተሮች ዲያሬክተር” የሚል ቅፅል ስም ያተረፈው ያሽ ቾፕራ ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ሲሆን ሞት በቦሊውድ ከፍተኛ የሃዘን ድባብ ተፈጥሯል፡፡ ከወር በፊት 80ኛ ዓመት የልደት በዓሉን ያከበረው የፊልም ባለሙያው፤ በህንድ ሲኒማ እጅግ ዝነኛ የፍቅር ፊልሞችን ከታዋቂ ተዋናዮች…
Read 5255 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና