ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ“ትራንስፎርመርስ 4” ፊልም ዋና ዋና ትእይንቶች ቀረፃ በቻይና ለማከናወን እንደሚፈልግ ዲያሬክተሩ ማይክል ቤይ መግለፁን “ዘ ቢዝነስ ኢንሳይደር” አስታወቀ፡፡ ዲያሬክተር ማይክል ቤይ ፊልሙን ከታዋቂ የቻይና ፊልም ኩባንያ ጋር በመተባበር ለመስራት ፍላጎት እንዳለው ሲገልፅ የፊልሙ አከፋፋይ “ፐርማውንት ፒክቸርስ” ፊልሙ በቻይና መቀረፁ ለገበያው…
Read 3108 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የግራሚ ተሸላሚዋ አሜሪካዊት ዘፋኝ ፊዮና አፕል፣ ውሻዬ በሞት አፋፍ ላይ ነች በማለት የኮንሰርት ዝግጅቶቿን ሰረዘች። በብራዚል ሊካሄድ የታሰበውን የ12 ቀን ኮንሰርት የሰረዘችው ሳምንት ብቻ ሲቀረው ነው። በፌስቡክ ለአድናቂዎቿ ባስተላለፈችው የሚያስተዛዝን መልዕክት፣ በውሻዋ የመሞቻ ሰዓት ከአጠገቧ መራቅ እንደማትፈልግ ገልፃለች። ጃኔት ብላ…
Read 4157 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የቫንፓየር አፈታሪክን ከዘመናችን ጋር ያስተሳሰረ፣ የፍቅርና የጀብድ ታሪክ ላይ የሚያተኩረው “ትዋይላይት”፣ በፊልም ተሰርቶ የቀረበው ከአራት አመት በፊት ነው - በመላው አለምም 390 ሚ. ዶላር ገቢ አስገኝቷል። በየአመቱ በፊልም ለእይታ የበቁት የታሪኩ ቀጣይ ክፍሎችም፤ ይበልጥ ተወዳጅነታቸው ጨመረ እንጂ አልቀነሰም። ዘንድሮም የታሪኩ…
Read 4915 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የካቶሊክ ሀይማኖት ተከታየ በመሆናቸው በሕዝብ ተቃውሞ ከስልጣን የወረዱት አፄ ሱስንዮስ ዜና መዋእል ወደ አማርኛ ተተረጐመ፡፡ መፅሐፉን ከግእዝ ወደ አማርኛ የተረጐሙት አቶ አለሙ ኃይሌ ናቸው፡፡ በመፅሐፉ የጀርባ ሽፋን ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው ፕሮፌሰር ሽፈራው በቀለ እና ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አስተያየት የሰጡ…
Read 6902 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአያን ፍሌሚን የስለላ ድርሰቶች ላይ ተመስርተው ከተሰረቱት የጄምስ ቦንድ ፊልሞች ሁሉ የላቀ ነው ተብሎ አድናቆት የተቸረው “ስካይፎል”፤ ፊልም ተመልካቾችን ለማርካት በመቻሉ ገበያ ቀንቶታል። በእንግሊዝ የስለላ ተቋም ውስጥ፣ “007” የሚል የሚስጥር ስም የተሰጠው ጄምስ ቦንድን በመወከል ዳንኤል ክሬግ የተወነበት ይሄው ፊልም፤…
Read 2641 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኮንሶ አካባቢ የመሬት አቀማመጥ ላይ ያተኮረው የሁለት ሳምንት ፎቶ አውደርእይ በመጪው ማክሰኞ ይከፈታል አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር የሚካሄደውን አውደርእይ በመተባበር ያዘጋጁት የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን እና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ናቸው፡፡
Read 3505 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና