ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(42 votes)
በአዲስ ተስፋ የተዘጋጀ “የፊልም ድርሰት አፃፃፍ ብልሃት” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ሰሞን ለንባብ በቅቷል፡፡ ረዳት ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬ በመጽሐፉ ጀርባ ላይ በሰጡት አስተያየት፤ “የአገራችን የፊልም ኢንዱስትሪ በእውቀት የሚጽፉ ሙያተኞች እጅጉን ያስፈልጉታል፡፡ አሁን አሁን በፊልም ጥበብ ላይ የተዘጋጁ መፃሕፍት ታትመው ለንባብ እየበቁ…
Rate this item
(2 votes)
ጥበብ ኢትዮጵያ የጥበባት ማዕከል አምስተኛውን “ኢትዮጵያ ታንብብ” የንባብ ፌስቲቫል ከትላንት በስቲያ የጀመረ ሲሆን ፌስቲቫሉ ለአምስት ቀናት በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚቀጥል ታውቋል፡፡ በተለያዩ የንባብ ፕሮግራሞች በሚካሄደው በዚህ ፌስቲቫል፤ በአንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ታላላቅ ደራሲያን የንባብ ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክ የተዘጋጀ ሲሆን ስለአገራችን የንባብ ባህል…
Rate this item
(0 votes)
ተወዳጅነትን ያተረፈው “ግጥም በጃዝ” ፕሮግራም 22ኛ ዝግጅቱን የፊታችን ሪቡዕ ምሽት በራስ ሆቴል እንደሚያቀርብ አዘጋጆቸ አስታወቁ፡፡ አንጋፋው አርቲስት ተፈሪ ዓለሙን ጨምሮ አንዱዓለም ተስፋዬ፣ ምንተስኖት ማሞ፣ ደምሰው መርሻና ይሄነው ቸርነት የግጥም ሥራቸውን ሲያቀርቡ ሀብታሙ ስዩም ወግ ያቀርባል ተብሏል፡፡ በኃይሉ ገ/መድህን በበኩሉ ዲስኩር…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ ህብረት የተመሠረበትን 50ኛ አመት ምክንያት በማድረግ በቻቺ ኢንተርናሽል አርቲስት ማናጅመንት የተሰናዳ የአፍሪካ ሙዚቃ ፌስቲቫል ግንቦት 3 እና 4 በሚሊኒየም አዳራሽ ይቀርባል፡፡ በአርቲስት ቻቺ ታደሠ በሚመራው ዝግጅት ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰባት የአፍሪካ ሃገራት የተውጣጡ ሙዚቀኞች ተሳታፊ እንደሚሆኑ አዘጋጆቹ በጋዜጣዊ መግለጫቸው…
Saturday, 04 May 2013 12:14

“በይነመረብ” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የበይነ መረብ (internet) አጠቃቀምን አስመልክቶ የተዘጋጀው መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ በዓለም ደገፋ እና ወንድወሰን አሰፋ የተዘጋጀው “በይነመረብ” የተሰኘ መጽሐፍ በዘርፉ ያሉትን የእንግሊዝኛ ቃላትና ሐረጐች በአማርኛ ቃላት ለመተካት የተሞከረበት ነው፡፡ አስራሰባት ምእራፎች ያሉት መጽሐፍ በበይነመረባዊ የቃላት መፍቻ የታገዘ ነው፡፡ ከ185 ገፆች በላይ…
Rate this item
(5 votes)
በፋሲል ኃይሉ የተገጠሙ ሃምሳ ሦስት አጫጫርና መካከለኛ ግጥሞች የተካተቱበት “ፎርፌ” የግጥም መጽሐፍ ከማተሚያ ቤት ወጥቶ ለንባብ በቃ፡፡ ገጣሚው በምስጋና ገጹ “ያነሳሁአቸው ሀሳቦች የእኔ ብቻ ሳይሆኑ የጓደኞቼም ናቸው” ያለበት የግጥም መጽሐፍ 74 ገፆች ያሉት ሲሆን የታተመውም በፋርኢስት ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግል ማህበር ነው፡፡…