ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከተመሠረተ 53ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ “የጥበብ እልፍኝ” የተሰኘ ሳምንታዊ የሬዲዮ ፕሮግራም ባለፈው ማክሰኞ ጀመረ፡፡ በየሳምንቱ ማክሰኞ በኤፍኤም አዲስ 97.1 የሚቀርበው ዝግጅት፣የሁለት ሰዓት የአየር ቆይታ ይኖረዋል፡፡ የአየር ሰዓት በመስጠት የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ኢሬቴድ) ቀና ትብብር እንዳደረገላቸው…
Wednesday, 12 June 2013 14:09

ግጥም በጃዝ 23ኛ ያቀርባል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በወጣት ገጣሚያን እየተሰናዳ የሚቀርበው “ግጥም በጃዝ” 23ኛ ወርሃዊ ዝግጅቱን እንደሚያቀርብ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በመጪው ረቡዕ ማምሻውን 11፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል በሚቀርበው ዝግጅት ላይ ግሩም ዘነበ፣ በረከት በላይነህ፣ ሜሮን ጌትነት፣ መንግስቱ ዘገየ፣ ዮሐንስ ሐብተማርያም በግጥም፤ የቀድሞው የአዲስ አበባ ከንቲባ አቶ ብርሃነ ደሬሳ…
Rate this item
(1 Vote)
ፒያሳ አካባቢ የሚገኘው “ኤልቤት ሆቴል” ወርሃዊ የኪነጥበብ ዝግጅት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ የዛሬ ሳምንት በሆቴሉ የሚጀመረው ዝግጅት ግጥም ላይ የሚያተኩር ነው ብሏል - ሆቴሉ፡፡ መድረክ ያላገኙ እና የራሳቸውን ግጥም የሚያቀርቡ ከሕፃናት እስከ አረጋውያን ሥራዎች ላይ እናተኩራለን ያሉት የሆቴሉ ሥራ አስኪያጅ፣ አንጋፋ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት በዓለም ዙርያ በ60 አገራት መታየት የጀመረው የዊል ስሚዝ ፊልም‹አፍተር አርዝ› ገበያው እንዳልተሳካለት ተገለፀ፡፡ የፊልሙን አከፋፋይ ሶኒ ኩባንያ ለተፈጠረው የገበያ መዳከም ከዊል ስሚዝ ብቃት ይልቅ ዘንድሮ እየወጡ ያሉ ፊልሞች በገበያው የሚያሳዩት ከፍተኛ ፉክክር እንደሆነ ገልጿል፡፡‹ አፍተር አርዝ› በመጀመርያ ሳምንቱ…
Rate this item
(1 Vote)
ጄራርድ ዴፓርዲዮ በፈረንሳይ መንግስት በተጠየቀው የግብር እዳ በመማረር ፓስፖርቱን በመመለስ ዜግነቱን ለመፋቅ እንዳሰበ “ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር” አስታወቀ፡፡ ‹ለስ ሚዝረብልስ› በተባለው ፊልም ዓለም አቀፍ ዝና ያተረፈው ተዋናዩ፤ 1.3 ሚሊዮን ዶላር የግብር እዳ አለበት በሚል የፈረንሳይ መንግስት ክስ መስርቶበታል፡፡ ክሱ በአገሪቱ ፕሬዚዳንት…
Rate this item
(0 votes)
የፖፕ ሙዚቃው ንጉስ የነበረው ማይክል ጃክሰን ብቸኛ ሴት ልጅ ፓሪስ ጃክሰን ከሰሞኑ ራሷን ለማጥፋት ሙከራ አድርጋ በከፍተኛ የህክምና እርዳታ ህይወቷ መትረፉን ሎስአንጀለስ ታይምስ ዘገበ፡፡ የጃክሰን ቤተሰብ ጠበቃ፤ የ14 ዓመቷ ፓሪስ ህክምና ከወሰደች በኋላ እያገገመች ቢሆንም ሙሉ ለሙሉ ለማገገም ተጨማሪ ጊዜ…