ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ የዛሬ 10 ዓመት አሳትሞት የነበረውን ..የንስር ዐይን.. የተሰኘ ም ልብወለድ መጽሐፍ ለሁለተኛ ጊዜ አሳትሞ ለገበያ አቀረበ፡፡ በማህሌት አሳታሚነት የታተመው ይሄ መጽሐፍ በ35 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ የኬምስትሪ መምህር የነበረው ደራሲ ፍቅረ ማርቆስ፤ ..ከቡስካ በስተጀርባ..፣ ..ኢቫንጋዲ..፣ ..የዘርሲዎች ፍቅር.. እና…
Read 7536 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
.ደርቢ.. 3ድ ፊልም ነገ ይመረቃልብሉ ናይል ፊልም እና ቴሌቪዢን አካዳሚ፣ ከስዊዘርላንድ ኤምባሲ እና ከጀርመን የባህል ተቋም (ጎተ) ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የአጭር ፊልም ውድድር የተጠናቀቀ ሲሆን አሸናፊዎች በመጪው ረቡዕ በጎተ በሚከናወነው ሥነ ሥርዓት የገንዘብ ሽልማት ያገኛሉ፡፡ የአካዳሚው ዳይሬክተር አቶ አብርሃም ኃይሌ…
Read 7008 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በግሪን ማውንት ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበውና ሰፊ ፊልም ፕሮዳክሽን የሰራው ..ያንቺው ሌባ.. ፊልም ሰኞ ማምሻውን በሐርመኒ ሆቴል ይመረቃል፡፡ ኤሪክ ጀንሰን እና ለምለም መኮንን በፕሮድዩሰርነት ያሠሩት ፊልም ደራሲና አዘጋጅ በላይ ጌታነህ ነው፡፡ በፊልሙ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ፣ ሰይፈ አርአያ፣ ሳሃር አብዱልከሪም፣ ሰሎሞን ገብሬና…
Read 5270 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ቶቶት የባህል ምግብ አዳራሽ የቡሄ በአልን ባህልን በጠበቀ መልኩ እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ በዓሉ ወግና ልማድ ጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ የበኩላችንን እናደርጋለን ያለው ቶቶት፤ የቡሄ አጨፋፈር ትርዒት የሚያቀርብ ሲሆን የሙልሙል ገፀ በረከትም ነሐሴ 13 ቀን 2003 ዓ.ም. እንዳዘጋጀ ገልጿል፡፡ በዝግጅቱ ታዋቂ አርቲስቶች፣ ደራስያን፣…
Read 5025 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደሳለኝ ስዩም የተዘጋጀው ..የጠረፍ ህልሞች.. ልቦለድ መሐፍ ታትሞ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ 184 ገፆች ያሉት መሐፍ በ25 ብር ለገበያ የቀረበ ሲሆን በሦስት ሺህ ቅጂ የታተመው መሐፍ በረከትነቱን ለፀሐፊ ተውኔት ጌትነት እንየው አድርጓል፡፡ አዘጋጁ ካሁን ቀደም ..ደም የተፋ ብእር.. የሚል የግጥም መሐፍ…
Read 6987 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጥናት የተመረኮዘ የሬዲዮ ድራማዎችን በማዘጋጀት የሚታወቀው ፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር ..ሥነ ሁፍ ለማህበራዊ ለውጥና እድገት የፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር ልምድ.. የሚል መሐፍ አዘጋጅቶ ያሳተመ ሲሆን ይሄንኑ መሐፍ በመጪው ሐሙስ ይመረቃል፡፡ በግዮን ሆቴል አዋሽ አዳራሽ በሚካሄደው የምረቃና የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ካሁን በፊት በተለያዩ…
Read 5231 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና