ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ታዋቂዎቹ አቀንቃኞቹ ቢዮንሴ ኖውልስ እና ሌዲ ጋጋ ከሶስት ዓመት በኋላ በጋራ ነጠላ ዜማ ሊያወጡ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ አርቲስቶቹ ለሚሰሩት አዲስ ነጠላ ዜማ ስቱድዮ መግባታቸውን የዘገበው “ዘ ዋየር”፤ ተመሳሳይ የጆሮ ጌጦችን ማድረግ መጀመራቸውንና ይሄንኑ የሚያሳዩ ፎቶዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ሲያሰራጩ መቆየታቸውን አመልክቷል፡፡ ነጠላ…
Read 11219 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከሁለት ዓመት በፊት በኪሳራ የመሸጥ አደጋ አንዣቦበት የነበረው ኤምጂኤም የፊልም ስቱዲዮ ከኪሳራ እያገገመ እንደሆነ “ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር” ዘገበ፡፡ ባለፈው የፈረንጆች አመት የመጨረሻ ሶስት ወራት ላይ ለእይታ የበቃውና ከቢሊዮን ዶላር በላይ ያስገባው ሃያ ሶስተኛው የጀምስ ቦንድ ፊልም “ስካይ ፎልስ” የኤምጂኤም ስቱዲዮን…
Read 11085 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲሱ የፈረንጆች ዓመት በርካታ ምርጥ ተዋናዮችን ያሳተፉ ምርጥ ፊልሞች የዓለም ሲኒማዎችን እንደሚያጥለቀልቁ ተገለፀ፡፡ አክሽን ፊልሞች፤ በ3ዲ በድጋሚ የተሰሩ እንዲሁም ጥቂት የማይባሉ ሳይንሳዊ ልቦለድ ፊልሞች ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ በተከታታይ እንደሚለቀቁ ይጠበቃል፡፡ ከፊልሞቹ መካከልም ብሩስ ዊልስ የሰራው “ጂአይ ጆ ሪታሊዬሽን”፣ የቶም ክሩዝ…
Read 6986 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በዩናይትድ ኪንግደም የተሰራው እና ባለፈው የፈረንጆች ዓመት መጨረሻ ላይ መታየት የጀመረው ‹‹ሌስ ሚዝረብልስ›› የተባለው ሙዚቃዊ ድራማ በሰሜን አሜሪካ በዘርፉ ከፍተኛውን ገቢ እንዳስገባ ዘ ጋርድያን ዘገበ፡፡ ‹‹ሌስ ሚዝረብልስ›› ለእይታ በበቃ በ13 ቀናት በሰሜን አሜሪካ ብቻ 100 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት አዲስ ክብረወሰን…
Read 5319 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኦስካር ሽልማት ከወር በኋላ የሚካሄድ ሲሆን ለሽልማት የሚፎካከሩት እጩዎች ሰሞኑን እንደሚገለፁ ይጠበቃል፡፡የስቴቨን ስፒልበርግ ፊልም “ሊንከን” እና የቤን አፍሌክ ፊልም “አርጎ” በዘንድሮው የኦስካር ሽልማት በበርካታ ዘርፎች የመታጨት እድላቸው ሰፊ መሆኑን ዩኤስኤ ቱዴይ ዘግቧል፡ በሌላ በኩል 70ኛው የጎልደን ግሎብ አዋርድ ከሳምንት በኋላ…
Read 4302 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኪም ካርዴሽያን ከራፐር ካናዬ ዌስት የመጀመርያ ልጇን መፀነሷ እያነጋገረ ነው፡፡ ለስምንት ወራት በፍቅረኝነት ለቆዩት ሁለቱ ዝነኞች ግንኙነት መቀጠል የ12 ሳምንት እድሜ እንዳለው የተነገረው ፅንስ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ተብላል፡፡ ኪም ካርዴሽያን ከእርግዝናዋ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ዝና ያገኘችበት የሪያሊቲ ሾው እና የፋሽን…
Read 4458 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና