ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 በአከርካሪ አጥንት ህመም ሲሰቃይ የቆየው እንግሊዛዊ የ5 ወር ጨቅላ በአለማችን በዋጋው ውድነት አቻ እንደማይገኝለት የተነገረውንና ዞጌንስማ የተባለውን በ1.79 ሚሊዮን ፓውንድ የሚሸጥ መድሃኒት በመውሰድ የመጀመሪያው ታካሚ ሊሆን መዘጋጀቱን ስካይ ኒውስ ዘግቧል፡፡አርተር ሞርጋን የተባለውና በለንደኑ ኤቪሊና የህጻናት ሆስፒታል ክትትል እየተደረገለት የሚገኘው ይህ…
Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂው የቪዲዮ ማሰራጫ ድረገጽ ዩቲዩብ ባለፉት 12 ወራት ብቻ ከሙዚቃው ኢንዱስትሪ ጋር በተያያዘ ከ4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ክፍያ መፈጸሙን ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡በአልፋቤት ኩባንያ ስር የሚገኘው ዩቲዩብ በ2020 የፈረንጆች አመት፣ ከማስታወቂያ 19.78 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱን ከሰሞኑ ያስታወቀ ሲሆን፣…
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 12 ተከታታይ ወራት ጭማሪ ሲያሳይ የቆየው አለማቀፉ የምግብ ዋጋ፤ በግንቦት ወር ባለፉት 10 አመታት ከታየው ሁሉ ከፍተኛ ነው የተባለውን የ40 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ተመድ አስታውቋል፡፡የአለም የምግብ ድርጅት ከሰሞኑ ይፋ ያደረገውን አለማቀፍ ሪፖርት ጠቅሶ ብሉምበርግ እንደዘገበው፣ ባለፉት 12 ወራት በሁሉም…
Rate this item
(0 votes)
ኮሮና ለስራ አጥነት የዳረጋቸው 220 ሚ. ይደርሳሉ ተባለ ባለፈው ጥቅምት ወር ለመጀመሪያ ጊዜ በህንድ የተገኘውና ከሌሎች የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች ሁሉ በቀላሉ የመሰራጨት አቅም እንዳለው የተነገረለት “B.1.617’’ የተባለ ዝርያ፣ እስካሁን ድረስ 62 አገራትን ማዳረሱን የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ከሳምንታት በፊት በአለማቀፍ ደረጃ…
Rate this item
(2 votes)
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ በመላው አለም በቫይረሱ ሳቢያ ለሞት የተዳረጉ የጤና ባለሙያዎች ቁጥር ከ115 ሺህ ማለፉ የተነገረ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ደግሞ ወረርሽኙ ለ9 አዳዲስ ቢሊየነሮች መፈጠር ምክንያት መሆኑ ተዘግቧል፡፡ፒፕልስ ቫክሲን አሊያንስ የተባለው ጥምረት በበኩሉ ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው መረጃ፤…
Rate this item
(0 votes)
ብራንድ አፍሪካ የተባለው ተቋም የ2021 የአፍሪካ እጅግ ተወዳጅና ተመራጭ የንግድ ምልክቶችን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የአሜሪካው ናይኪ በአፍሪካ የአመቱ እጅግ ተወዳጅ ብራንድ ለመሆን ችሏል፡፡የጀርመኑ የአልባሳትና ጫማዎች አምራች አዲዳስ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ፣ የደቡብ ኮርያው ሳምሰንግ ሶስተኛ ደረጃን የያዘ ተወዳጅ…
Page 2 of 139